Get Mystery Box with random crypto!

ማስታወቂያ(ለወጣት) እንኳን #ለብስራታዊው_መልአክ_ቅዱስ_ገብርኤል ወርሐዊ በዓል በሰላም አደረሳ | የፈለገ ሰላም ሰንበት ት/ቤት መዝሙር እና ኪነ-ጥበብ ክፍል መዝሙር ጥናት

ማስታወቂያ(ለወጣት)
እንኳን #ለብስራታዊው_መልአክ_ቅዱስ_ገብርኤል ወርሐዊ በዓል በሰላም አደረሳቹ! እያልን ነገ ማለትም 19/02/15 #የነገረ_ማርያም ኮርስ እንደሚቀጥል ይታወቃል ስለሆነም ከቀኑ #10:30 #ከአቴንዳንስ _ጋር ኮርሱ ስለሚጀመር እና ከኮርሱ በኋላ አገልግሎት መኖሩን ለማሳወቅ እንወዳለን!
ሠላመ እግዚአብሔር አይለየን!
ከትምህርት ክፍል
መዝሙር ክፍል