Get Mystery Box with random crypto!

ማስታወቂያ(ለወጣት) በቅድሚያ በልዑል እግዚአብሔር ፍፁም ሰላምታ ሰላም እያልን በነገው ዕለት ማለ | የፈለገ ሰላም ሰንበት ት/ቤት መዝሙር እና ኪነ-ጥበብ ክፍል መዝሙር ጥናት

ማስታወቂያ(ለወጣት)
በቅድሚያ በልዑል እግዚአብሔር ፍፁም ሰላምታ ሰላም እያልን በነገው ዕለት ማለትም #ዕረቡ በ16/02/15 ዓ.ም ስለ #መዝሙር_ምንነት አጭር ተከታታይ ስልጠና መዝሙር ክፍሉ ከ ትምህርት እና ስልጠና ክፍል ጋር በጋራ በመሆን ይህን አስፈላጊ ስልጠና ያዘጋጀ ስለሆነ በመደበኛው የመዝሙር ጥናት 12:00 ሰአት ላይ በሰ/ት/ቤቱ አዳራሽ በመገኘት ስልጠናውን እንወስድ ዘንድ ለማሳሰብ እንወዳለን!
ሠላመ እግዚአብሔር አይለየን!
@mezmurtinat1
#share