Get Mystery Box with random crypto!

መዝሙር ዘቅዱስ ያሬድ

የቴሌግራም ቻናል አርማ meseretehiywot — መዝሙር ዘቅዱስ ያሬድ
የቴሌግራም ቻናል አርማ meseretehiywot — መዝሙር ዘቅዱስ ያሬድ
የሰርጥ አድራሻ: @meseretehiywot
ምድቦች: ያልተመደበ
ቋንቋ: አማርኛ
ተመዝጋቢዎች: 233
የሰርጥ መግለጫ

⛪️በስመ አብ ወወልድ ወመንፈስ ቅዱስ ፩ አምላክ አሜን
⛪️እስትፋስ ያለው ሁሉ እግዚአብሔርን
ያመስግን "መዝ.ዳዊት 150÷6"


መዝሙር ማጥኛ channel
https://telegram.me/meseretehiywot

Ratings & Reviews

3.00

3 reviews

Reviews can be left only by registered users. All reviews are moderated by admins.

5 stars

1

4 stars

0

3 stars

0

2 stars

2

1 stars

0


የቅርብ ጊዜ መልዕክቶች 2

2022-07-09 07:51:27 ንኢ ሀቤየ እንቲአየ ሠናይት ርግብየ
መዓዛ አፉሃ ከመ ኮል
228 views04:51
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2022-07-03 22:25:32 ከፖሉ ጋር የተጠቀሰው አንድ ሰው 5 ብቻ ይምረጥ የማለው ቀርቶ አንድ ሰው 17 ሰዎችን መምረጥ እንደሚችል እንገልፃለን !!

VOTE ካደረጋችሁ በኃላ ምርጫችሁን ማስተካከል ለምትፈልጉ አባላት
ከስም ዝርዝሩ በላይ 1 ጊዜ Click በማድረግ ከሚመጡልን ምርጫዎች "Retracte Vote" የሚለውን Click በማድረግ ድጋሜ መምረጥ እንደምትችሉ በትህትና እንገልጻለን!!!
318 views19:25
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2022-07-01 21:45:46 በስመ አብ ወወልድ ወመንፈስ ቅዱስ አሐዱ አምላክ አሜን

የጥበበ ዋጋዋ ከቀይ ዕንቊ ይበልጣል ኢ.ዩ 28÷18

ከወር ወር አጓጊነቱ እየጨመረ እናንተ ውድ ታዳምያንን አያዝናና ቁም ነገር እያስጨበጠ የቀጠለው ምሴተ ጥበባችን በወርኃ ሰኔም ወደ እናንተ ሊደርስ ቀኑን በመጠባበቅ ላይ ይገኛል ።


በዕለቱም :

መነባነብ ፣ ግጥም ፣ ወግ
እንዲሁም ከወር እስከ ወር በጉጉት የሚጠበቀው በሰንበት ትምህርት ቤታችን አባላት መካከል የሚደረገው ጥያቄና መልስ ሰዓቱን ጠብቆ ይቀርባል

ሰዓት ከ 11:30 ጀምሮ
ቦታ በመሠረተ ሕይወት ሰንበት ትምህርት ቤት አዳራሽ
ቀን በ 25/10/14 (ቀዳሚት ሰንበት)
304 views18:45
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2022-06-28 23:06:59
ለሰንበት ት/ቤታችን አባላት የተዘጋጀ ስልጠና
ስልጠናው በማህበራዊ ሚድያ አጠቃቀም እና በዚህ ላይ ከአገልጋዩ ምን ይጠበቃል በሚል ዙርያ ላይ ያተኮረ
ቀኑ እለተ እሑድ በ 26 /10/2014 ከ 10 ሰዓት ጀምሮ
ባለመቅረት ሀላፊነት እንወጣ
341 views20:06
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2022-06-28 10:06:31 ሥራ አስፈጻሚው ባቀረባቸው ላይ ሐሰብ ወይም እንዲቀነሱ መጠቆም ለምትፈልጉ አባላት የምርጫውን ሂደት ለሚያስተባብሩ አባላት

ዲ/ን ቸርነት ፀጋዬ 0910551056
ሙሉጌታ ተገኝ 09477412420

ሃሳባችሁን እስከ ረቡዕ 22/10/14 ሌሊት 6:00 ድረስ ማቅረብ እንደምትችሉ በትህትና እንገልጻለን
340 views07:06
ክፈት / አስተያየት ይስጡ