Get Mystery Box with random crypto!

ለሰንበት ት/ቤታችን አባላት የተዘጋጀ ስልጠና ስልጠናው በማህበራዊ ሚድያ አጠቃቀም እና በዚህ ላይ | መዝሙር ዘቅዱስ ያሬድ

ለሰንበት ት/ቤታችን አባላት የተዘጋጀ ስልጠና
ስልጠናው በማህበራዊ ሚድያ አጠቃቀም እና በዚህ ላይ ከአገልጋዩ ምን ይጠበቃል በሚል ዙርያ ላይ ያተኮረ
ቀኑ እለተ እሑድ በ 26 /10/2014 ከ 10 ሰዓት ጀምሮ
ባለመቅረት ሀላፊነት እንወጣ