Get Mystery Box with random crypto!

በስመ አብ ወወልድ ወመንፈስ ቅዱስ አሐዱ አምላክ አሜን የጥበበ ዋጋዋ ከቀይ ዕንቊ ይበልጣል ኢ.ዩ | መዝሙር ዘቅዱስ ያሬድ

በስመ አብ ወወልድ ወመንፈስ ቅዱስ አሐዱ አምላክ አሜን

የጥበበ ዋጋዋ ከቀይ ዕንቊ ይበልጣል ኢ.ዩ 28÷18

ከወር ወር አጓጊነቱ እየጨመረ እናንተ ውድ ታዳምያንን አያዝናና ቁም ነገር እያስጨበጠ የቀጠለው ምሴተ ጥበባችን በወርኃ ሰኔም ወደ እናንተ ሊደርስ ቀኑን በመጠባበቅ ላይ ይገኛል ።


በዕለቱም :

መነባነብ ፣ ግጥም ፣ ወግ
እንዲሁም ከወር እስከ ወር በጉጉት የሚጠበቀው በሰንበት ትምህርት ቤታችን አባላት መካከል የሚደረገው ጥያቄና መልስ ሰዓቱን ጠብቆ ይቀርባል

ሰዓት ከ 11:30 ጀምሮ
ቦታ በመሠረተ ሕይወት ሰንበት ትምህርት ቤት አዳራሽ
ቀን በ 25/10/14 (ቀዳሚት ሰንበት)