Get Mystery Box with random crypto!

ከፖሉ ጋር የተጠቀሰው አንድ ሰው 5 ብቻ ይምረጥ የማለው ቀርቶ አንድ ሰው 17 ሰዎችን መምረጥ እ | መዝሙር ዘቅዱስ ያሬድ

ከፖሉ ጋር የተጠቀሰው አንድ ሰው 5 ብቻ ይምረጥ የማለው ቀርቶ አንድ ሰው 17 ሰዎችን መምረጥ እንደሚችል እንገልፃለን !!

VOTE ካደረጋችሁ በኃላ ምርጫችሁን ማስተካከል ለምትፈልጉ አባላት
ከስም ዝርዝሩ በላይ 1 ጊዜ Click በማድረግ ከሚመጡልን ምርጫዎች "Retracte Vote" የሚለውን Click በማድረግ ድጋሜ መምረጥ እንደምትችሉ በትህትና እንገልጻለን!!!