Get Mystery Box with random crypto!

[መንሀጁል አንቢያዕ]

የቴሌግራም ቻናል አርማ menhajualanbiya — [መንሀጁል አንቢያዕ]
የቴሌግራም ቻናል አርማ menhajualanbiya — [መንሀጁል አንቢያዕ]
የሰርጥ አድራሻ: @menhajualanbiya
ምድቦች: ያልተመደበ
ቋንቋ: አማርኛ
ተመዝጋቢዎች: 1.42K
የሰርጥ መግለጫ

▪ قال ابن القيم: ( والجهاد بالحجة واللسان مقدم على الجهاد بالسيف والسنان )"
🔺ኢብኑል ቀይም ረሂመሁሏህ እንዲህ አሉ፦ በመረጃ ና በአንደበት ትግል ማድረግ በሰይፍ ና በመሳሪያ ትግል ከማድረግ ቀዳሚ ነው አሉ!!
📜 مقدمة منظومته الكافية الشافية ص/ 19

Ratings & Reviews

3.33

3 reviews

Reviews can be left only by registered users. All reviews are moderated by admins.

5 stars

1

4 stars

1

3 stars

0

2 stars

0

1 stars

1


የቅርብ ጊዜ መልዕክቶች 2

2022-11-07 20:45:52 አላህ ምስክራችን ነው ።
ከቁርኣን ትርጉም ማብራሪይ ተቀንጭቦ የተወሰደ
ኢኽዋኖች የሚጣሩበት የሀይማኖት አንድነት ወደ ኩፍር መጣራት ነው ።
በአላህና በነብዩን ዲን መነገድ ነው ።
ሙስሊሙን ማታለል ነው ።
ከእነዚህ ጋር አንድ ነኝ ማለት አሳፋሪ ተግባር ነው ።
የነብያቶችን የሶሀባዎችን ደምና አጥንት ዋጋ ማሳጣት ነው ።
የዱንያ ክብር ይቅርባችሁ ካልሆ አላህ ምስክራችን ነው ። አላህ ፊት እንገናኝ ።

https://t.me/bahruteka
151 views17:45
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2022-11-07 16:36:56 አድስ ወሳኝ ደርስ ለሁሉም ደረጃዎች ክፍል ዘጠኝ
=========================

ሸርሁ አርበዒን አል_ለተሚያ ክፍል ዘጠኝ

ሃዲስ ቁጥር 14

የሰለፊያ እንግድነት

  የአርበዒን አል_ለተሚያ ማብራሪያ በኪታቧ ፀሃፊ በታላቁ ሸይኽ አብድል ሃሚድ በራሳቸው አንደበት ለሁሉም ዒልም ደረጃ ላይ ላሉ ተማሪዎች በሚመች መልኩ የተቀራ

ፈዲለቱ ሸይኽ አብድል ሃሚድ አል_ለተሚይ

ክፍል ስምንትን ለማግኘት :-
https://t.me/Jebrilsultan/2941

➢ የሸይኽ አብድል ሃሚድን ደዕዋ ፣ ኹጥባ ፣ ቂርዓት ፣ ፋትዋ እና ምክሮችን ለማግኘት ወደ ቻናላችን ብቅ ይበሉ

ሰዎች አወደሱህም አወገዙህም በዲንህ ላይ ቀጥ በል!!
https://t.me/Jebrilsultan
162 views13:36
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2022-11-07 14:46:21 ለያት የለ ነገር በታላይም ሴቶች ስዳት ውስጥ ያለችሁ  ይሄንን እድል በደምብ ተጠቀሙት
በደምብ አድርጎ  በሚያብረራልን ኡስታዝ የተቀረ ኪተብ ነው እናም በያ ቀኑ  ይለቀቃል እና ኪተቧ ጋር  ትከተታሉት ዘንድ ታገብዛቹኋል

ክፍል(38)

#የኪተቡ ስም
عقيدة أهل السنة والجماعة
የአህለሱና ወልጀመዓ አቂዳ (እምነት)


#አዘጋጅ ሸይኽ #መሐመድ #ኢብን ሷሊሕ አል _ዑሰይሚን ረሂመሁሏህ ረህማተን ወሲዕህ
  العلامة الشيخ محمد بن صالح العثيمين رحمه الله تعالى رحمة واسعة
አቅረቢ
ውዱ ኡስታዛችን ኡስታዝ  ሙሐመድ አሚን አቡ )ጀዕፈር ( ሀፊሁሏሁ )

በሸዋሮቢት
#ከተማ የተሰጠ ትምህርት
የኪታቧ pdfለማግኘት

https://t.me/umusaymen/3822

የቴሌግራም ቻናላችን
#join
ያድርጉና ይቀላቀሉ
https://t.me/umusaymen
https://t.me/umusaymen
137 views11:46
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2022-11-07 09:54:34 ልዩ ምክር ለኛ ጦሊባተል ዒልሞች(ተማሪዎች)
ከኢማም ኢብን  ዑሰይሚን አንድ ተማሪያቸው ጠይቋቸው የሰጡት ወሳኝ አደራ ክፍል 1
በፍጥረታት ማስተንተንና አእምሮን መጠቀም እንዲሁም አላህ ያየኛል የሚል ሰሜት....

مقتطف من التعليق لرسالة منهج يومي لطالب العلم للإمام العثيمين مع تعليق الشيخ عبد الرزاق البدر رحم الله الجميع

أبو البخاري مبارك بن إبراهيم الولوي عفا الله عنه
ከ1_4

https://t.me/mubarekabulbukhary/538

https://t.me/mubarekabulbukhary/539

https://t.me/mubarekabulbukhary/593

https://t.me/mubarekabulbukhary/595

የቴሌግራም ቻናላችን #join
ያድርጉና ይቀላቀሉ
https://t.me/umusaymen
https://t.me/umusaymen
104 views06:54
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2022-11-07 06:41:01 بسم الله الحمن الرحيم

ተንቢሃት ለሙዕሚናት

#ክፍል(48)

ሴቶችን  የሚመለከቱ ኢስላማዊ ብይኖች

ሙስሊም ሴቶች ላይ ያነጣጠረው ዘመቻ

መግቢያው ላይ ኡስታዙና እንዲህ ይላሉ ወንዶችንም በጣም ይመለከታል ይሄ ደርስ እናሱም ሊያደምጡትና ሊማሩት ይገባል ምክንያቱም እናት እህት ባልታቤት ልጅ ሊኖራቸው ይችላል ና ወንዶችንም ይማላከታል
ስለዚህ ወንዶችም ይሄን  ኪተብ ሊትማሩት ይገባል ።

አዳራ ሴቶችዬ ከኪተቡ ጋር በደምብ አድርገችሁ ተከታተሉት

አቅራቢ~  ውዱ ኡስታዛችን ሸምሱ ጉልታ  አቡ ሀመዊያህ አሏህ ይጠብቃው

የኪተቡን ፒዲ ኤፍ ማግኘት ከፈለጉ
https://t.me/umusaymen/3640

የቴሌግራም ቻናላችን #join
ያድርጉና ይቀላቀሉ
https://t.me/umusaymen
https://t.me/umusaymen
156 views03:41
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2022-11-06 23:28:37 አላህ ምስክራችን ነው ።
ከቁርኣን ትርጉም ማብራሪይ ተቀንጭቦ የተወሰደ
ኢኽዋኖች የሚጣሩበት የሀይማኖት አንድነት ወደ ኩፍር መጣራት ነው ።
በአላህና በነብዩን ዲን መነገድ ነው ።
ሙስሊሙን ማታለል ነው ።
ከእነዚህ ጋር አንድ ነኝ ማለት አሳፋሪ ተግባር ነው ።
የነብያቶችን የሶሀባዎችን ደምና አጥንት ዋጋ ማሳጣት ነው ።
የዱንያ ክብር ይቅርባችሁ ካልሆ አላህ ምስክራችን ነው ። አላህ ፊት እንገናኝ ።

https://t.me/bahruteka
159 views20:28
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2022-11-06 23:15:36

بارك الله لكما وبارك  عليكما وجمع بينكما
في الخير الف الف الف الف الف  مبروك


ካሚላዬ ደስታሽ ደስዬ ነዉ  ዉድ የኔ እህት
እኳናም ደስ አለሽ ለዚህ  ቀን አበቃሽ

አልሀምዱሊላሂ ለዋልክልን ፀጋህ
ስላጣመርክልን ጀግኖቼን በኒካህ
ሱንዮች ሲጋቡ በተውሂድ በሱና
በቀደምቶች መንገድ በእንቁው ጎዳና
ልዩ ድምቀት አለው መአዛው ያውዳል
የሱንዮች ኒካህ በጣም ይወደዳል
በጣም የሚገርመው እኛ ሰለፍዮች
ድህነት አንፈራም ሪዝቅ ከአሏህ ነች
ሰበቡን አድርሰን በሱ እንመካለን

ዉዷ እህት አለም
በተውሂድ ጠንክሪ በሱና ድመቂ
የባልሽንም መብት ጠንቅቀሽ እወቂ
ምን ያስደስተዋል ምንስ ያስከፈዋል
አጥኚ ባህሪውን አስተውይ በውል
ከቤትም ሲገባ ተቀበይው ሲመሽ
ሲወጣም ለስራ አትርሺው በዱአሽ
ሁሌም ከሂጃብ ስር ይደበቅ ውበተሽ
እናማ ጀግኖቼ እንኳን ደስ አላችሁ
ለዚች ብርቅየ ቀን ስለደረሳችሁ

ወንድሜ
አደራ አደራ ይቺን እንቁ ጀግነ
ተንከበከብልን ኢንዳነያት አዝነ
ስተጠፈ መክረህ መልሰት በፍቅር
ለዉሰኔ አትቸኩል መነደድም ይቅር
ወይይት ልመዱ በባሰለ መንፈስ
በኪተብ ዋሱነ ቤተችሁ ይተዳስ
ፍፁም አትክፋቱ ለሰይጧን ቀደደ
በናፍስየ ተንኮ ይቅር አትነዳ

ኡሙ አብደሏህ ብንቱ ባረካ
109 views20:15
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2022-11-06 22:10:05 አዲስ ....
==================
ሃጁሪ ሱናን ከኻለፈባቸው መስዐላዎች መሃል 1

በተለይ ሀጁሪ ተውበት አድርጓል እያላችሁ ያላችሁ በደንብ ስሟት የየህያ አል_ሀጁሪ የራሱም ድምፅ ተካቶበታል

ርዝመት :- 13 : 00 ደቂቃ እና 3 MB

ፈዲለቱ ሸይኽ አብድል ሃሚድ ለተሚይ ሃፊዘሁሏህ

ቂልጦ ላይ የተደረገ ሙሃደራ

ሰዎች አወደሱህም አወገዙህም በዲንህ ላይ ቀጥ በል!!

https://t.me/Abdulham
161 views19:10
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2022-11-06 21:41:00
ماشاء الله   مبرك

بارك الله لكما وبارك عليكما وجمع بينكما في خير

ማሻ አሏህ  ደስ ብሎኛል
እንኳን ደስ አላችሁ
የነቢዩን ሱንና ሃይ አደረጋችሁ
ለወግ መዓረጉም እንኳን አበቃችሁ
ከሀራም ጅንጀና ነፃ አወጣችሁ
አልሃምዱሊላሂ ሀላል ረዘቃችሁ

"" ውዱዋ እህቴ ካሙየ ""
ደስታሽ ደስታየ ነው መግለጫም የሌለው
ኢማንሽ ጨምሮ ትግስትሽም ድንቅ ነው
ጠንክሪማ በርቺ የኔ ውድ እህቴ
እወድሻለሁኝ እስከለታ ሞቴ

ውብ የሆነ ትዳር በኢማን የተዋባ
በፍቅር ተሞልቶ እንፅጌሬዳ አበባ
ትዳራችሁ ይስመር ህወታችሁ ይመር
ተውሂድና ሱንና ዐቂዳ መንሀጁ ሁሉም ይደረደር
አንዱ ከአንዱ ሳይለያያችሁ አብሯችሁ ይኑር
አሏህ ወስኖት መንሀጅ ያገናኘው
የሚለየው የለም ፅናቱን ለሰጠው
አብሽሩ ጠንክሩ ጎብዙ ለዲናችሁ
ለብደዓ አንጃ ታጠቁ ወገባችሁ




ከእህትሽ ኡሙ አብደሏህ
125 views18:41
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2022-11-06 20:54:43
የተምይዕ ሰዎች ጉዳት
➘➷➴➷➘➴
ስንቶቻችሁ አስተውላችኋል?
=========>


"የዛሬ ዓመት አካባቢ ከፌስቡክ ጓደኞቼ የማገኘው ዓቂዳ እና መንሀጃዊ ትምህርቶችን ነበር።" ይላል ወንድማችን የታዘበውን ሲናገር ከዛም ቀጥሎ
"አሁን ላይ ግን አብዛኛውን ጊዜ እየደረሰኝ ያለው መልዕክት በእጅ አዙር የእውር ድንብር የኢኽዋን ፈረስነትን የተላበሱ በርካታ ግለሰቦችን ሆኖብኛል" በማለት እውነታውን አስቀምጧል። አዎ ስንት በሰለፍያ ፍቅር በተውሂድ በሱን ፍቅር የተቃጠሉ በርካቶች ዛሬ ተኖባቸዋል።

"ምክንያቱ ምን እንደሆነ ባይገባኝም" በማለት ወንድማችን ይገልፃል። ምክንያቱማ ለሁሉም ግልፅ ይመስለኛል። ዋናው ምክንያት በሀገራችን የተምይዕ በሽታ የተጠናወታቸው ዳዒዎች መብዛት ነው። ወጣቱን ሁሉ ያስተኙትየሱንና እና ተውሂድ ፍቅሩን የሰለቡበት፣ የኢኽዋን ተጋላቢ ፈረስ ያደረጉት እነሱ ናቸው። የተምይዕ ዱዓቶች ወጣቱን አጠፉት!

ቀጥሎ ከሁሉም አእምሮ መጥፋት የሌለበትን የሰለፎቻችንን መልዕክት ያስታውሰናል።
قال الصحابي الجليل حذيفة بن اليمان رضي الله عنه
" فاعلم أن الضلالة حق الضلالة أن تعرف ما كنت تنكر وتنكر ما كنت تعرف وإياك والتلون في دين الله فإن دين الله واحد"

ወንድማችን እንዲህ ይላል፦
ግን በሳል አዕምሮን ልንላበስ ይገባል ሰለፎች እንደዚህ ይሉ ነበር
"ጥመት ብሎ ማለት ስታወግዝ የነበረውን ልታደንቅ እንደዚሁም ደግሞ ስታደንቅ የነበረውን ልታወግዝ ነው" በማለት ከጣፋጭ አንደበት በርካታ ትምህርቶችን አስተላልፈዋል ታዲያ ያኔ ተመዩዝ ሱናን ለማቋቋም ወሳኙ ነጥብ ነው ብለን ከነበረ ዛሬ ላይ ይህን አቋም ወደ የት አደረስነው?

የኛ ትዝብትስ እስኪ እናውጣው
https://t.me/AbuImranAselefy/6109
95 views17:54
ክፈት / አስተያየት ይስጡ