Get Mystery Box with random crypto!

بارك الله لكما وبارك  عليكما وجمع بينكما في الخير الف الف الف | [መንሀጁል አንቢያዕ]



بارك الله لكما وبارك  عليكما وجمع بينكما
في الخير الف الف الف الف الف  مبروك


ካሚላዬ ደስታሽ ደስዬ ነዉ  ዉድ የኔ እህት
እኳናም ደስ አለሽ ለዚህ  ቀን አበቃሽ

አልሀምዱሊላሂ ለዋልክልን ፀጋህ
ስላጣመርክልን ጀግኖቼን በኒካህ
ሱንዮች ሲጋቡ በተውሂድ በሱና
በቀደምቶች መንገድ በእንቁው ጎዳና
ልዩ ድምቀት አለው መአዛው ያውዳል
የሱንዮች ኒካህ በጣም ይወደዳል
በጣም የሚገርመው እኛ ሰለፍዮች
ድህነት አንፈራም ሪዝቅ ከአሏህ ነች
ሰበቡን አድርሰን በሱ እንመካለን

ዉዷ እህት አለም
በተውሂድ ጠንክሪ በሱና ድመቂ
የባልሽንም መብት ጠንቅቀሽ እወቂ
ምን ያስደስተዋል ምንስ ያስከፈዋል
አጥኚ ባህሪውን አስተውይ በውል
ከቤትም ሲገባ ተቀበይው ሲመሽ
ሲወጣም ለስራ አትርሺው በዱአሽ
ሁሌም ከሂጃብ ስር ይደበቅ ውበተሽ
እናማ ጀግኖቼ እንኳን ደስ አላችሁ
ለዚች ብርቅየ ቀን ስለደረሳችሁ

ወንድሜ
አደራ አደራ ይቺን እንቁ ጀግነ
ተንከበከብልን ኢንዳነያት አዝነ
ስተጠፈ መክረህ መልሰት በፍቅር
ለዉሰኔ አትቸኩል መነደድም ይቅር
ወይይት ልመዱ በባሰለ መንፈስ
በኪተብ ዋሱነ ቤተችሁ ይተዳስ
ፍፁም አትክፋቱ ለሰይጧን ቀደደ
በናፍስየ ተንኮ ይቅር አትነዳ

ኡሙ አብደሏህ ብንቱ ባረካ