አላህ ምስክራችን ነው ። ከቁርኣን ትርጉም ማብራሪይ ተቀንጭቦ የተወሰደ ኢኽዋኖች የሚጣሩበት የሀይማኖት አንድነት ወደ ኩፍር መጣራት ነው ። በአላህና በነብዩን ዲን መነገድ ነው ። ሙስሊሙን ማታለል ነው ። ከእነዚህ ጋር አንድ ነኝ ማለት አሳፋሪ ተግባር ነው ። የነብያቶችን የሶሀባዎችን ደምና አጥንት ዋጋ ማሳጣት ነው ። የዱንያ ክብር ይቅርባችሁ ካልሆ አላህ ምስክራችን ነው ። አላህ ፊት እንገናኝ ። https://t.me/bahruteka 159 views20:28