Get Mystery Box with random crypto!

አላህ ምስክራችን ነው ። ከቁርኣን ትርጉም ማብራሪይ ተቀንጭቦ የተወሰደ ኢኽዋኖች የሚጣሩበት የሀ | [መንሀጁል አንቢያዕ]

አላህ ምስክራችን ነው ።
ከቁርኣን ትርጉም ማብራሪይ ተቀንጭቦ የተወሰደ
ኢኽዋኖች የሚጣሩበት የሀይማኖት አንድነት ወደ ኩፍር መጣራት ነው ።
በአላህና በነብዩን ዲን መነገድ ነው ።
ሙስሊሙን ማታለል ነው ።
ከእነዚህ ጋር አንድ ነኝ ማለት አሳፋሪ ተግባር ነው ።
የነብያቶችን የሶሀባዎችን ደምና አጥንት ዋጋ ማሳጣት ነው ።
የዱንያ ክብር ይቅርባችሁ ካልሆ አላህ ምስክራችን ነው ። አላህ ፊት እንገናኝ ።

https://t.me/bahruteka