Get Mystery Box with random crypto!

ጠያቂ:እናንተ ክርስትያኖች ግን ስንት አምላክ ነው ያላቹ ክርስትያን:አንድም ሶስትም ልዩ አንድ ል | ✝መንፈሳዊ ህይወት✝

ጠያቂ:እናንተ ክርስትያኖች ግን ስንት አምላክ ነው ያላቹ

ክርስትያን:አንድም ሶስትም ልዩ አንድ ልዩ ሶስት ነት

ጠያቂ:እንዴት አንድ ነገር ሶስት ይሆናል ሶስት ነገርስ እንዴት አንድ ነገር ይሆናል

ክርስትያን:እኛስ መቼ አንድ ነገር ሶስት ይሆናል አልን አዎ አንድ ነገር ሶስት መሆን አይችልም እግዚአብሔር ግን አንድም ሶስትም መሆን ይችላል ተመልከት አንድ ነገር ሶስት መሆን የማይችለው በእኛ አይምሮ ወይም በአለማዊ ነገር ስለን ስላየነው ነው ይህ ደሞ ለአምላክ አይሆንም እኛ እግዚአብሔርን ልዕል አምላክ የምንለው ስለማይመረመር ስላማይደረስበት ጥልቅ ስለሆነ ነው እና አምላክ በእኛ ጭንቅላት ተሰፍቶ እንዴት ይህ ይሆናል ይህማ አይሆንም ብለን በዝች በጠባብ አዕምሮ ከሰፈነው ምኑን ልዕል ተባለ እንዴትስ አምላክ እንለዋለን በእኛ ጭንቅላት ከለካነው ስለዚ ወዳጄ እግዚአብሔር አንድም ሶስትም ነው አንድ ነገር ሶስት ሶስት ነገር አንድ መሆን አይችልም እግዚአብሔር ግን ይችላል

ጠያቂ:

#join
@linkortodoxe21
@linkortodoxe21
@linkortodoxe21