የሰርጥ አድራሻ:
ምድቦች:
ያልተመደበ
ቋንቋ: አማርኛ
ተመዝጋቢዎች:
767
የሰርጥ መግለጫ
"السنة سفينة نوح من ركبها نجا، ومن تخلف عنها غرق"
ይህ ሎሚ ሜዳ የሚገኘው የኹበይብ መስጂድ ኦፊሻል ገፅ ነው።
Ratings & Reviews
Reviews can be left only by registered users. All reviews are moderated by admins.
5 stars
0
4 stars
2
3 stars
0
2 stars
0
1 stars
0
የቅርብ ጊዜ መልዕክቶች 2
2022-07-08 18:13:38
የዒድ ግብዣ ቲላዋ በኡስታዝ ኸድር አሕመድ አል ከሚሴ (ሐፊዘሁላህ)t.me/khubeybmesjid
342 views15:13
2022-07-08 08:42:50
ጥንቃቄ ከፍ ባልክ ቁጥር ጥንቃቄህ ሊጨምር ግድ ነው። ከሁለተኛ እና ከአስራ ሁለተኛ ፎቅ ላይ የሚወድቁ ሰዎች ጉዳታቸው እኩል አይሆንም።
ኢማንህ ሲጨምር፣ ስብዕናህ ሲዳብር፣ ሰዎች ዘንድ ያለህም ተቀባይነት ከፍ ሲል በደንብ ተጠንቀቅ። አልያ ከወጣህበት ከፍታ ተምዘግዝገህ ትፈርጣለህ COPIED@khubeybmesjid
349 views05:42
2022-07-07 13:37:57
የሴቶች አረፋ እና ተያያዥ ነጥቦች በሸይኽ ኢልያስ አህመድ (ሐፊዘሁላህ)
https://t.me/khubeybmesjid
360 viewsedited 10:37
2022-07-05 21:05:28
በእነዚህ ተወዳጅ ቀናት ይህ ስራ እንዳይለይህ በኡስታዝ ተውፊቅ ራህመቶ (ሐፊዘሁላህ)
https://t.me/khubeybmesjid
418 views18:05
2022-07-05 21:01:40
https://t.me/khubeybmesjid
367 viewsedited 18:01
2022-07-04 16:14:56
ይህን ያውቁ ኖሯል!!!!???!!? የአረፋ ቀን (9ኛውን ቀን መፆም) የአላህ መልዕክተኛ ሰለላሁ ዓለይሂ ወሰለም
ስለ አረፋ ቀን ፆም ተጠይቀው እንዲህ ብለዋል፦«
ያለፈውን አመትና የሚመጣውን አመት ወንጀል ያስምራል።» [ሙስሊም:1162]
ኹበይብ መስጂድ [1443ዓ.ሂ] ይህንና መሰል ጠቃሚ ትምህርቶች እንዲደርስዎ ዛሬውኑ ቻናላችንን ይቀላቀሉ
https://t.me/khubeybmesjid
ጆይን ያድርጉ
442 viewsedited 13:14
2022-07-03 22:11:19
የፊታችን የጁምዓ ቀንና የአረፋ ቀን መገጣጠሙ ልዩ የሚያደርገው ነገር
በኡስታዝ አብዱሰላም አህመድ (ሐፊዘሁላህ)
https://t.me/khubeybmesjid
383 viewsedited 19:11
2022-07-01 14:15:01
ልዩ የሙሐደራ መድረክ ሊያመልጦ የማይገባ ወሳኝ ፕሮግራም
ርዕስ፦
«የአረፋ በዓልና ተያያዥ ጉዳዮች» በኡስታዝ አብዱስ'ሰላም አህመድ (ሐፊዘሁላህ)
የፊታችን እሁድ ሰኔ-26-2014 አስር ሰላት እንደተጠናቀቀ አድራሻ፦ ሎሚ ሜዳ ኹበይብ መስጂድ
ለበለጠ መረጃ፦ 0932982730/ 0923623124
t.me/khubeybmesjid
478 views11:15
2022-07-01 11:03:26
የጁምዓ ኹጥባ በአማርኛ [ቁ/41]
የዙልሒጃ 10 ቀናት ትሩፋት፣ ህግጋትና ተወዳጅ ስራዎች
በኡስታዝ አሕመድ ሸይኽ ኣደም (ሐፊዘሁላህ)
t.me/ustazahmedsheikhadem
363 views08:03
2022-06-30 14:08:43
አስርቱ የዙል ሒጃ ተወዳጅ ቀናቶችን በዒባዳ እያሳለፉ ነውን!? እንደሚታወቀው በነዚህ አስርት ቀናቶች የሚሰሩ መልካም ስራዎች/የአምልኮ ተግባራት ምን ጊዜም ከሚሰሩ ስራዎች የበለጡ ናቸው።
የአላህ መልዕክተኛ ሰለላሁ አለይሂ ወሰለም እንዲህ ብለዋል፦
«ከዱንያ ቀናት ሁሉ ብልጫ ያላቸው አስርቱ ቀናት ናቸው። ማለትም አስሩ የዙልሒጃ ቀናት።» [ሰሒሁል ጃሚዕ፡1133]
በሌላ ዘገባም እንዲህ ብለዋል፤
«
ከነዚህ አስር ቀናት በበለጠ አላህ ዘንድ ታላቅ የሆኑና መልካም ስራ እጅግ የተወደደባቸው ቀናት የሉም፤ ተህሊል ተክቢር እና ተህሚድ አብዙ» [ኢማም አህመድ ዘግበውታል።]
ከመልካም ስራ የትኛውንም ትንሽ ነው ብለህ አትናቅ ወንድምህን በመልካም ፊት መገናኘትም ቢሆን፤ እራስህንም ለሶደቃ አነሳሳ ያለህን አካፍል የቴምር ክፋይንም ቢሆን ከመስጠት አትዘናጋ። ታላቁ የዘመናችን ፈቂህ ኢብን ዑሰይሚን አላህ ይዘንላቸውና እንዲህ ይላሉ፦
«በአስርቱ የዙልሒጃ ተወዳጅ ቀናቶች የሚሰጥ ሰደቃ አላህ ዘንድ በረመዳን የመጨረሻዎቹ 10ት ቀናቶች ከሚሰጥ ሰደቃ ይበልጥ ተወዳጅነት አላቸው።» [ሊቃዑ ሸህሪይ 10/20]
አቡ ሐኒዕ [ዙልሒጃ-1443]
https://t.me/khubeybmesjid
392 viewsedited 11:08