Get Mystery Box with random crypto!

ይህን ያውቁ ኖሯል!!!!???!!? የአረፋ ቀን (9ኛውን ቀን መፆም) የአላህ መልዕክተኛ ሰለ | ኹበይብ መስጂድ\ مسجد خبيب

ይህን ያውቁ ኖሯል!!!!???!!?

የአረፋ ቀን (9ኛውን ቀን መፆም)

የአላህ መልዕክተኛ ሰለላሁ ዓለይሂ ወሰለም ስለ አረፋ ቀን ፆም ተጠይቀው እንዲህ ብለዋል፦«ያለፈውን አመትና የሚመጣውን አመት ወንጀል ያስምራል።» [ሙስሊም:1162]

ኹበይብ መስጂድ [1443ዓ.ሂ]

ይህንና መሰል ጠቃሚ ትምህርቶች እንዲደርስዎ ዛሬውኑ ቻናላችንን ይቀላቀሉ

https://t.me/khubeybmesjid
ጆይን ያድርጉ