Get Mystery Box with random crypto!

ልዩ የሙሐደራ መድረክ ሊያመልጦ የማይገባ ወሳኝ ፕሮግራም ርዕስ፦ «የአረፋ በዓልና ተያያዥ | ኹበይብ መስጂድ\ مسجد خبيب

ልዩ የሙሐደራ መድረክ

ሊያመልጦ የማይገባ ወሳኝ ፕሮግራም

ርዕስ፦ «የአረፋ በዓልና ተያያዥ ጉዳዮች»

በኡስታዝ አብዱስ'ሰላም አህመድ (ሐፊዘሁላህ)

የፊታችን እሁድ ሰኔ-26-2014 አስር ሰላት እንደተጠናቀቀ

አድራሻ፦ ሎሚ ሜዳ ኹበይብ መስጂድ

ለበለጠ መረጃ፦ 0932982730/ 0923623124
t.me/khubeybmesjid