Get Mystery Box with random crypto!

ጥንቃቄ ከፍ ባልክ ቁጥር ጥንቃቄህ ሊጨምር ግድ ነው። ከሁለተኛ እና ከአስራ ሁለተኛ ፎቅ ላይ | ኹበይብ መስጂድ\ مسجد خبيب

ጥንቃቄ

ከፍ ባልክ ቁጥር ጥንቃቄህ ሊጨምር ግድ ነው። ከሁለተኛ እና ከአስራ ሁለተኛ ፎቅ ላይ የሚወድቁ ሰዎች ጉዳታቸው እኩል አይሆንም።
ኢማንህ ሲጨምር፣ ስብዕናህ ሲዳብር፣ ሰዎች ዘንድ ያለህም ተቀባይነት ከፍ ሲል በደንብ ተጠንቀቅ።
አልያ ከወጣህበት ከፍታ ተምዘግዝገህ ትፈርጣለህ
COPIED
@khubeybmesjid