Get Mystery Box with random crypto!

ቃሉን ጻፈው Kalun Tsafew

የቴሌግራም ቻናል አርማ kaluntsafew — ቃሉን ጻፈው Kalun Tsafew
የቴሌግራም ቻናል አርማ kaluntsafew — ቃሉን ጻፈው Kalun Tsafew
የሰርጥ አድራሻ: @kaluntsafew
ምድቦች: ያልተመደበ
ቋንቋ: አማርኛ
ተመዝጋቢዎች: 851
የሰርጥ መግለጫ

ዘዳግም 6
¯¯¯¯¯¯¯¯¯¯
⁶ እኔም ዛሬ አንተን የማዝዘውን ይህን ቃል በልብህ ያዝ።
⁷ ለልጆችህም አስተምረው፥ በቤትህም ስትቀመጥ፥ በመንገድም ስትሄድ፥ ስትተኛም፥ ስትነሣም ተጫወተው።
⁸ በእጅህም ምልክት አድርገህ እሰረው፤ በዓይኖችህም መካከል እንደክታብ ይሁንልህ።
⁹ በቤትህም መቃኖች በደጃፍህም በሮች ላይ #ጻፈው።

Ratings & Reviews

3.50

2 reviews

Reviews can be left only by registered users. All reviews are moderated by admins.

5 stars

1

4 stars

0

3 stars

0

2 stars

1

1 stars

0


የቅርብ ጊዜ መልዕክቶች

2022-06-10 11:21:09 ውድ ተሳታፊዎች ፖስታ ቤት ያስገባቹበትን ደረሰኝ በቴሌግራም ፎቶ አንስታችሁ መላክ አትርሱ።
329 views08:21
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2022-06-07 22:28:48 ውድ የቃሉን ጻፈው ተሳታፊዎች የመጨረሻ ማስገቢያ ቀን ግንቦት ሰላሳ (30)የነበረ ቢሆንም እስከ መጪው አርብ ማለትም ሰኔ 3 ድረስ ማስገባት እንደምትሉ ለማሳወቅ እንወዳለን። ለተጨማሪ መረጃ 0953458292
401 views19:28
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2022-04-12 13:45:27 ፖስታ ቤት አስገብታቹ ደረሰኙን በቴሌግራም ለኛ ያላካቹ ፈጥናቹ እንድትልኩ እናሳስባለን። ለተጨማሪ መረጃ 0953458292 ላይ ይደውሉ።
695 views10:45
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2022-04-09 12:00:42 የሁለተኛ ዙር ተሳታፊዎች እስከ ግንቦት 30 ድረስ መላክ የምትችሉ ሲሆን ከዛ ፖስታ ቤት 100430 ብላቹ ላኩ። ፖስታ ቤት የሚሰጣቹንም ደረሰኝ ፎቶ አንስታቹ መላክ አትርሱ።
773 views09:00
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2022-03-08 14:46:29 ውድ የ2ኛ ዙር ተሳታፊዎች የጻፋቹትን በፖስታ ስትልኩ የላካቹበትን ደረሰኝ በቴሌግራም መላክ አትርሱ።
954 views11:46
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2022-02-28 14:40:39 ውድ የሁለተኛ ዙር ተሳታፊዎች የጻፋቹትን ማስገባታችሁን እንድትቀጥሉ የምናሳስብ ሲሆን ተሳታፊዎች በጠየቁት መሰረት ግዜ ለመጨመረ ታስቧልና በቀጣይ ቀናት እናስሳውቃለን። የመጨረሻው የማስገቢያ ቀን በሚወስንበት ቀን ተሳታፊዎች ሁሉ የደረሱበትን እንዲልኩ ይመከራል። ለተጨማሪ መረጃ 0953458292 ይደውሉ።
1.1K views11:40
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2022-01-08 20:42:20 መልካም ገና እያልን የጻፋቹትን ስትልኩ የትኛውን የመጽሐፍ ቅዱስ ቅጂ እንደተጠቀማቹ እንዲሁም ስማችሁን ሙሉ መረጃ ጽፋቹ መልህቅ ሶሻል ኢንጅነሪንግ 100430 አዲስ አበባ ኢትዮጵያ ብላቹ ላኩት።
1.3K views17:42
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2022-01-03 10:07:26 ውድ የቃሉን ጻፈው ሁለተኛ ዙር ተሳታፊዎች የብሉይ ኪዳን መጽሐፍትን የመጻፉ ውድድር የቀጠለ ሲሆን ለሌሎች መነቃቃት እና መነሳሳት እንዲሆን እየጻፋቹ ፎቶ ተነስታችሁ ላኩልን።
1.3K views07:07
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2021-12-31 14:59:57 ውድ ነባር የቀድሞ ቃሉን ጻፈው ተሳታፊዎች የምስክር ወረቀት እና የጻፋቹትን እንድትወስዱ ባሳሰብነው መሰረት በ0953458292 በመደወል እንድታመለክቱ ደግመን እናሳውቃለን።
1.3K views11:59
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2021-12-30 12:01:47 ምናሴ ኤልያስ የ2012 ተሳታፊ ስርተፊኬትህ በፖስታ ተልኮ በመልክት ሰራተኞች ስተት ስላጋጠመ በ0953458292 ደውለህ አመልክት።
1.2K views09:01
ክፈት / አስተያየት ይስጡ