Get Mystery Box with random crypto!

ቃሉን ጻፈው Kalun Tsafew

የቴሌግራም ቻናል አርማ kaluntsafew — ቃሉን ጻፈው Kalun Tsafew
የቴሌግራም ቻናል አርማ kaluntsafew — ቃሉን ጻፈው Kalun Tsafew
የሰርጥ አድራሻ: @kaluntsafew
ምድቦች: ያልተመደበ
ቋንቋ: አማርኛ
ተመዝጋቢዎች: 851
የሰርጥ መግለጫ

ዘዳግም 6
¯¯¯¯¯¯¯¯¯¯
⁶ እኔም ዛሬ አንተን የማዝዘውን ይህን ቃል በልብህ ያዝ።
⁷ ለልጆችህም አስተምረው፥ በቤትህም ስትቀመጥ፥ በመንገድም ስትሄድ፥ ስትተኛም፥ ስትነሣም ተጫወተው።
⁸ በእጅህም ምልክት አድርገህ እሰረው፤ በዓይኖችህም መካከል እንደክታብ ይሁንልህ።
⁹ በቤትህም መቃኖች በደጃፍህም በሮች ላይ #ጻፈው።

Ratings & Reviews

3.50

2 reviews

Reviews can be left only by registered users. All reviews are moderated by admins.

5 stars

1

4 stars

0

3 stars

0

2 stars

1

1 stars

0


የቅርብ ጊዜ መልዕክቶች 2

2021-11-23 17:19:45 ስላም የቃሉን ጻፈው ቤተሰቦች
በመጀመሪያው ዙር ተሳትፋቹ የጻፋችሁት እንዱላክላቹ ያመለከታቹ እና እስካሁን የፖስታ ቤት መልዕክት ከስልክ ያልደረሳቹ በአስቸኳይ በ0953458292 ደውሉ።
1.4K views14:19
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2021-11-01 10:24:30 ውድ ልጆች የቃሉን ፃፈው ተወዳዳሪዎቻችን እንዴት ናችሁ!
እድሜያችሁ ከ6 - 12 አመት የሆናችሁ፥
እናንተ የምትጽፉት የመጽሐፍ ክፍል፡

- ኦሪት ዘፍጥረት
- መጽሐፈ ምሳሌ እና
- መጽሐፈ መክብብን ነው።

መልካም ቆይታ!
1.8K viewsedited  07:24
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2021-10-30 00:00:04
ከእንግዲህ በእኔ ዘር ከእኔ በኃላ
ከብሮ አይታይም አአንተ ሌላ ፥

ቃልህን ትውልዶቼ ሁሉ ይከተሉታል!
1.4K views21:00
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2021-10-29 00:00:04
በስራ ቦታዬ ሆኜ
ቃልህን አነበዋለሁ ፤ አሰላስለዋለሁ ፤ እጽፈዋለሁ!
1.1K views21:00
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2021-10-28 00:00:05
“ሥርዓቴን ሁሉ ፍርዴንም ሁሉ ጠብቁ አድርጉም፤ እኔ እግዚአብሔር ነኝ።”
— ዘሌዋውያን 19፥37
959 views21:00
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2021-10-27 12:31:42
“የቃልህ ፍቺ ያበራል፥ ሕፃናትንም አስተዋዮች ያደርጋል።”
— መዝሙር 119፥130
809 views09:31
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2021-10-26 00:00:03
በመጀመሪያው ዙር ውድድር ላይ በተለያዪ ሁኔታዎች ውስጥ ሆነው መጽሐፍ ቅዱስን የጻፉ ሰዎች...
776 views21:00
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2021-10-25 21:43:01 1. 'ቃሉን ጻፈው ሁለተኛ (2ኛ) ዙር '
2. 'መጽሐፍ ቅዱሴን እጽፈዋለሁ!'
3. 'መጽሐፍ ቅዱሴን እጠብቃለሁ!'

ተ.ቁ 1 ላይ ያለው = በየመፅሀፎቹ መግቢያ ላይ ብቻ ይፃፋል
ተ.ቁ 2 እና 3 ደግሞ በየመፅሀፉ መግቢያ እና መፅሀፉ ሲጠናቀቅ መፃፍ አለበት
757 views18:43
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2021-10-25 21:20:57 ውድ የቃሉን ጻፈው ተወዳዳሪዎች:
የመወዳደሪያ ህጎችን እና በሁለተኛው ዙር የሚጻፉትን የመጽሐፍ ቅዱስ ክፍሎች ከላይ 'pinned message' የሚለው ላይ በቀላሉ ማግኘት ትችላላችሁ።
690 views18:20
ክፈት / አስተያየት ይስጡ