Get Mystery Box with random crypto!

ውድ የሁለተኛ ዙር ተሳታፊዎች የጻፋቹትን ማስገባታችሁን እንድትቀጥሉ የምናሳስብ ሲሆን ተሳታፊዎች በ | ቃሉን ጻፈው Kalun Tsafew

ውድ የሁለተኛ ዙር ተሳታፊዎች የጻፋቹትን ማስገባታችሁን እንድትቀጥሉ የምናሳስብ ሲሆን ተሳታፊዎች በጠየቁት መሰረት ግዜ ለመጨመረ ታስቧልና በቀጣይ ቀናት እናስሳውቃለን። የመጨረሻው የማስገቢያ ቀን በሚወስንበት ቀን ተሳታፊዎች ሁሉ የደረሱበትን እንዲልኩ ይመከራል። ለተጨማሪ መረጃ 0953458292 ይደውሉ።