Get Mystery Box with random crypto!

SWA JEMO G7/15

የቴሌግራም ቻናል አርማ jemog7swa — SWA JEMO G7/15 S
የቴሌግራም ቻናል አርማ jemog7swa — SWA JEMO G7/15
የሰርጥ አድራሻ: @jemog7swa
ምድቦች: ያልተመደበ
ቋንቋ: አማርኛ
ተመዝጋቢዎች: 984

Ratings & Reviews

4.00

2 reviews

Reviews can be left only by registered users. All reviews are moderated by admins.

5 stars

1

4 stars

0

3 stars

1

2 stars

0

1 stars

0


የቅርብ ጊዜ መልዕክቶች 5

2022-10-24 09:33:33 Dear parents greetings, This is to bring to your attention that this week is a worksheet week and we are kindly reminding you to help your kids practice the worksheet so that they can do the quiz properly. Have a blessed week
730 views06:33
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2022-10-16 21:13:05 15ኛው የብሄራዊ ሰንደቅ ዓላማ ቀን ነገ ማለትም ሰኞ ጥቅምት 7/2015 ዓ.ም ተከብሮ ይውላል!!

15ኛው የብሄራዊ ሰንደቅ ዓላማ  ቀን "ሰንደቅ አላማችን የብዝሐነታችን መገለጫ፤ የሉኣላዊነታችን ምሰሶ ነው!"  በሚል መሪ ቃል በከተማ አስተዳደሩ በሚገኙ በሁሉም ሴክተር ተቋማት፣ በክፍለ ከተሞች፣ በወረዳዎች፣ በትምህርት ቤቶች  እንዲሁም በፖሊስ ካምፖች ባጠቃላይ መንግስታዊና መንግስታዊ ባልሆኑ ተቋማት በፓናል ውይይቶችና  ሰንደቅ ዓላማ በመስቀል ይከበራል።
የአዲስ አበባ ከተማ ምክር ቤት
1.2K views18:13
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2022-10-08 02:48:47
312 views23:48
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2022-10-07 15:52:21 The customer ID is given to each student but in case if u need it You can refer from the above folder.
398 views12:52
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2022-09-26 23:00:10
368 views20:00
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2022-09-25 18:48:35 ከት/ቢሮ ዘግይቶ የደረሰን መልእክት።                                           "ሰኞ የመስቀልን ዋዜማ በመሆኑ የመንገድ ስለሚዘጋጋ  የመንግስት እና የግል ትምህርት ቤቶች ትምህርት  ስለማይኖር ለወላጆች አሳውቁ  እሮብ መደበኛ ትምህርት ይቀጥላል  ሲፐርቫይዘሮች ለግል ትምህርት ቤቶች አሳውቁ ሳይሰሙ  የሚመጡ ተማሪዎች እንደመጡ ወደ ቤታቸው ሸኙ "
1.4K views15:48
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2022-09-25 18:41:11 ረቡዕ ፣መስከረም 18/2015 ዓ.ም. ትምህርት ይቀጥላል።
527 views15:41
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2022-09-25 18:14:42 ውድ ወላጆች /አሳዳጊዎች
ሰኞ፣መስከረም 16/2015 ዓ.ም.(የመስቀል በዓል ዋዜማ) ለግማሽ ቀን ትምህርት እንደሚኖር መልእክት ልከን የነበረ ቢሆንም በትምህርት ቢሮ የዘገየ መልዕክት መሠረት  ሰኞ ትምህርት   እንደማይኖር እናሳውቃለን።                         የት/ቤቱ አስተዳደር
1.3K viewsedited  15:14
ክፈት / አስተያየት ይስጡ