Get Mystery Box with random crypto!

ከት/ቢሮ ዘግይቶ የደረሰን መልእክት።                                        | SWA JEMO G7/15

ከት/ቢሮ ዘግይቶ የደረሰን መልእክት።                                           "ሰኞ የመስቀልን ዋዜማ በመሆኑ የመንገድ ስለሚዘጋጋ  የመንግስት እና የግል ትምህርት ቤቶች ትምህርት  ስለማይኖር ለወላጆች አሳውቁ  እሮብ መደበኛ ትምህርት ይቀጥላል  ሲፐርቫይዘሮች ለግል ትምህርት ቤቶች አሳውቁ ሳይሰሙ  የሚመጡ ተማሪዎች እንደመጡ ወደ ቤታቸው ሸኙ "