Get Mystery Box with random crypto!

15ኛው የብሄራዊ ሰንደቅ ዓላማ ቀን ነገ ማለትም ሰኞ ጥቅምት 7/2015 ዓ.ም ተከብሮ ይውላል!! | SWA JEMO G7/15

15ኛው የብሄራዊ ሰንደቅ ዓላማ ቀን ነገ ማለትም ሰኞ ጥቅምት 7/2015 ዓ.ም ተከብሮ ይውላል!!

15ኛው የብሄራዊ ሰንደቅ ዓላማ  ቀን "ሰንደቅ አላማችን የብዝሐነታችን መገለጫ፤ የሉኣላዊነታችን ምሰሶ ነው!"  በሚል መሪ ቃል በከተማ አስተዳደሩ በሚገኙ በሁሉም ሴክተር ተቋማት፣ በክፍለ ከተሞች፣ በወረዳዎች፣ በትምህርት ቤቶች  እንዲሁም በፖሊስ ካምፖች ባጠቃላይ መንግስታዊና መንግስታዊ ባልሆኑ ተቋማት በፓናል ውይይቶችና  ሰንደቅ ዓላማ በመስቀል ይከበራል።
የአዲስ አበባ ከተማ ምክር ቤት