Get Mystery Box with random crypto!

SWA JEMO G7/15

የቴሌግራም ቻናል አርማ jemog7swa — SWA JEMO G7/15 S
የቴሌግራም ቻናል አርማ jemog7swa — SWA JEMO G7/15
የሰርጥ አድራሻ: @jemog7swa
ምድቦች: ያልተመደበ
ቋንቋ: አማርኛ
ተመዝጋቢዎች: 984

Ratings & Reviews

4.00

2 reviews

Reviews can be left only by registered users. All reviews are moderated by admins.

5 stars

1

4 stars

0

3 stars

1

2 stars

0

1 stars

0


የቅርብ ጊዜ መልዕክቶች 2

2023-04-03 10:11:24 I am sharing 'KG Parents memo' with you
416 views07:11
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2023-03-22 22:09:19
ድንቃድቅ ዜና በጅንካ

በጂንካ ከተማ የተመረተው 23 ኪሎ ግራም የሚመዝነው የስኳር ድንች "በአፍሪካ ትልቁ ስኳር ድንች" በሚል ተመዘገበ።

በጂንካ ከተማ ደሙዝ ሰፈር የተመረተው እና 23 ኪሎ ግራም የሚመዝነው ስኳር ድንች በአፍሪካ የድንቃ ድንቆች መዝገብ "በአፍሪካ ትልቁ ስኳር ድንች" በሚል መመዝገቡ ተገለጸ።

በአዲስ አበባ በተካሄደው የእውቅና ሥነስርዓት ላይ የአፍሪካ ድንቃ ድንቆች መዝገብ ሥራ አስኪያጅ አቶ አሸናፊ አለም ለስኳር ድንቹ ባለቤት አቶ ኢሳያስ ጊዜአለው የእውቅና ምስክር ወረቀት አስረክበዋል።

ከዚህ ቀደም በአፍሪካ 10 ኪሎ ግራም የሚመዝን ስኳር ድንች መቅረቡን አቶ አሸናፊ ለኢዜአ ገልጸዋል።

“ነገር ግን 23 ኪሎ ግራም የሚመዝን ስኳር ድንች በአፍሪካ ደረጃ ሲቀርብ ይህ ለመጀመሪያ ጊዜ ነው” ብለዋል።

በዓለም የድንቃ ድንቅ መዝገብ 37 ኪሎ ግራም የሚመዝን ስኳር ድንች መመዝገቡንና በደሙዝ ሰፈር የተገኘው ስኳር ድንች በ14 ኪሎ ግራም ዝቅ ብሎ ከዓለም የ”ሁለተኛነት” ደረጃ ላይ እንደሚያስቀምጠው አመልክተዋል።

የስኳር ድንቹ ባለቤት አቶ ኢሳያስ ጊዜያለው ስኳር ድንቹ በአፍሪካ ድንቃ ድንቆች መዝገብ ላይ በመስፈር የኢትዮጵያን ስም በማስጠራቱ መደሰታቸውን ገልጸዋል።

ቻናላችን

https://t.me/dam76
552 views19:09
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2023-03-22 18:31:42 All Subjects Unit 4-5
571 views15:31
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2023-03-20 14:03:42 ማሳሰቢያ:- ወላጆች መጽሐፎቹን አውረደው ለልጆች ከመስጠት ባለፈ ልጆች ይህንን አጋጣሚ በመጠቀም በስልክ የማህበራዊ ሚድያ ተጠቃሚ በመሆን ከትምህርታቸው እንዳይርቁ በጥብቅ እንዲከታተሏቸው እናሳስባለን::
762 views11:03
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2023-03-20 11:22:31 Maths
760 views08:22
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2023-03-20 11:07:55 English
737 views08:07
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2023-03-20 11:01:01 Amharic
720 views08:01
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2023-02-20 22:15:39 our grade 12 students who scored above 600 awarded today by addis ababa edu office
90 views19:15
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2023-02-15 12:58:26
232 views09:58
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2023-02-09 19:01:52 ከንፉስልክ ላፍቶ ክ/ከ/ ትምህርት ፅ/ቤት አሁን የደረሰን                                                            አስቸኳይ መልዕክት!                           ሁሉም  የትምህርት ቤቱ መምህራን  አጠቃላይ በተማሪዎች ውጤት እና ስነ - ምግባር  ዙሪያ  ውይይት እንዲያካሂዱ ስለተወሰነ ነገ   3/06/2915ዓ.ም ለተማሪዎች ብቻ  ትምህርት አይኖርም::
601 views16:01
ክፈት / አስተያየት ይስጡ