Get Mystery Box with random crypto!

ይቻላል የፊልም እና የቴአትር ቡድን💪

የቴሌግራም ቻናል አርማ httpyechalal — ይቻላል የፊልም እና የቴአትር ቡድን💪
የቴሌግራም ቻናል አርማ httpyechalal — ይቻላል የፊልም እና የቴአትር ቡድን💪
የሰርጥ አድራሻ: @httpyechalal
ምድቦች: ያልተመደበ
ቋንቋ: አማርኛ
ተመዝጋቢዎች: 1.14K
የሰርጥ መግለጫ

ይህ የእኛ የሁላችን የይቻላል ቤት ነው
የራሣችንን ኢትዮዽያዊ ቀለም ይዘን፡፡
ባህልና ማንነታችንን በሃገር ተረካቢ
እፃናት እና ወጣቶች ላይ ለማስቀረት
ብሎም በጥበብ የተናፀነ ጥበበኛ ሠው
ለመፍጠር ፤ የአባቶቻችን እውቀትን
ጀግንነትንና ሃገር ወዳድነትን እያስተማርን
ጀግኖች አባቶች አሣምረው ያስቀመጡልንን
ሃገር ከዘረኝነትና ከፖለቲካ በፅዳ መንፈስ
እንዴት ማቆየት እንዳለብን እያስተማርን እንጓዛለን።

Ratings & Reviews

2.50

2 reviews

Reviews can be left only by registered users. All reviews are moderated by admins.

5 stars

0

4 stars

0

3 stars

1

2 stars

1

1 stars

0


የቅርብ ጊዜ መልዕክቶች 4

2022-06-12 21:50:29
በቅርብ ቀን

የዛሬዋን ኢትዮጵያ በዛሬው ስብእና በዛሬው አስተሳሰብ ልባችን ያፈለቀውን እውነታ ሀገራችን ለኛ ያላት ክብር ከየነው ጀምሮ እሰከምናየው ድረስ ያስደነቀንን የሀገራችንን ወግ ባህል አንድነት የሀገሬን አይፈቴ ቅሌነት ሁሉም ከልብ በቤተሰባዊ ስሜት እንደ ጥበበኛ እንደ ኢትዮጵያዊ የምንጨዋወትበት የሁላችንም ቤት። ኢትዮ ይቻላል ሾው

ኢትዮጵያ እንደ ምሳኔ የምትገለፃበት ስለ ኖርነው ሳይሆን ስለ ምንኖረው ስላለፋነው ሳይሆን ስለምናሳልፈው ህልም የምንገነባበት። ያራራቀንን አስተሳሰብ በጥበብ መንገድ አራርቀን የምንጥልበት። የጥበብ ሰዋች እንደወርቅ በሳት መፈተንን ስለ ማንነት በእኛ ነት አስተሳሰብ መገንባትን የምንማማርበት ኢትዮ ይቻላል ሻው ኢትዮ ይቻላል ሾው

ይህ የኛ የሁላችን የይቻላል ቤት ነው!!!
ኢትዮ ይቻላል Tube
ኢትዮ ይቻላል Tube
ኢትዮ ይቻላል Tube

@httpyechalal
@httpyechalal
@httpyechalal
355 viewsMicki asaminew (ኑንዬ), 18:50
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2022-06-11 20:26:22
በጥበብ መንገድ ብዙ አመታትን እያስቆጠርን ነው። ልፋት ስኬት ውድቀት እድገት ትልቅ ህልም ተስፋ ማጣት ብዙ ችግሮችን አሳልፈናል። ግን ልባችን አንድ ነው። ስንወድቅ ጠንክረን ተነስተናል ተስፋ ስናጣም ተስፋችንን በእውነት መንገድ ገንብተናል። ምክንያቱም አካላችንን ቢለያይም የየአንዳንዳችን ህልም አንድ አይነት በእውነት መንገድ ላይ የተመሰረተ ነው።

ይህ የኛ የሁላችን የይቻላል ቤት ነው!!!


@httpyechalal
@httpyechalal
@httpyechalal
303 viewsMicki asaminew (ኑንዬ), 17:26
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2022-06-09 20:35:50
ቀን ጊዜን ሽሮ ይመጣል ይሄዳል።
ንፋሱ የሚከብድበት አቅም የሌላቸው ነፍሳቶች የሚሞቱበት የንፋሱ ውሽንፍር ጠንካራውን ዛፋ ፈተናውን የሚያበዛበት

የደበዘዘው ጉም ያዘለው ሰማይ ብርዱና ቅዝቃዜው ድቅድቅ ያለው የጉም ጨለማ ልብን የሚያሸብርበት እንስሳትን የሚፈተኑበት
ከባድ ጊዜ ይሆናል።
ግን
እኛ ተስፈኛች ነን!!! ያንን ውርጭ ችለን ብርዱ ቁርጥማት ሳይበግረን የጨለማው መብዛት ሳያደነባብረን እዛው ባለንበት የብርሀን መውጫዋን ቀን እንጠባበቃለን። መስከረም ሲጠባ አደይ ሲፈነዳም ከጨለማው ጊዜ እንደምንወጣም እናምናለን። ይሄ እምነት ነው። የጥንካሬም መለኪያችን የምንለው ክረምት አልፎ ብርሀን እንድናይ ከፈለገን ብርሃናማ ህልም ይኑረን።

ይህ የኛ የሁላችን የይቻላል ቤት ነው!!!

@httpyechalal
@httpyechalal
@httpyechalal
342 viewsMicki asaminew (ኑንዬ), 17:35
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2022-06-07 20:53:18
ትናንት......
የሚያልፋ የማይመስሉ ከባድ ችግሮችን አሳልፈናል!!! ልንወጣው የማንችለው ውስብስብ ችግር ውስጥ ተዘፍቀን መውጫው ጠፍቶን ግራ ተጋብተናል!!! የእኛ በምንላቸው ተገፍተን ተረግጠናል!!! አትችሉም የትም አትደርሡም ተብለናል በችግር ላይ ችግር በህመም ላይ ህመም ተደራርቦብን ያውቃል!!!

ዛሬ......

ያንን ያለፍንበት ትናንት አልፎ ያንን ከባዱን ችግር ጥለን ያንን አሰልቺ ውጣ ውረድ ተሻግረን
ያንን የማያልፍ የሚመስለውን ቀን አልፈን ያንን ጉም ያለበሰውን የጠቆረ ዘመን ተሻግረን
ያንን የድካም መንፈስ አሸንፈን፡፡ ዛሬን ለማየት ታድለናል፡፡ ትናንት ለነገ ትልቅ ባለውለታው ነው፡፡ መገፋታችንን እንወደዋለን አትችሉም መባላችንን እንወደዋለን:: የእኛ ትናንት ነጋችንን አቅልሎልናል ነገን አንፈራውም!!! ነገ ከሚገጥመን ችግር ትናንት የመጣንበት ይከብድ ነበር፡፡ ነገ የተሻለ ነው ተማሪ ካለ አስተማሪ የትም አለ ስለተደረገልን በሙሉ ፈጣሪ የተመሠገነ ይሁን፡፡ ኢትዮጵያን ሠላምሽን ያብዛልን
ይህ የእኛ የሁላችን የይቻላል ቤት ነው
@httpyechalal
@httpyechalal
@httpyechalal
328 viewsMicki asaminew (ኑንዬ), 17:53
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2022-06-05 19:50:56
ችግሮቻችንን ተቆቁሞ ስለማለፍ

እኛ ጠንካሮች ነን!! አንተስ ??

አንተ ጠንካራ የምትባለው ሰውነትህ ስለፈረጠመ ሳይሆን አይምሮህ የሰውን አስተሳሰብ ማሸነፍ ሲችል ነው። ያኔ አንተ ጠንካራ ነህ!!!

ችግሮቻችንን እናውቃቸዋለን
አንተስ ችግሮችህን ታቃቸዋለህ??

ችግሮችህን ሰው ሊነግርህ አይገባም። ግን ችግርህ መሆን ያለበት። በመንገድህ ገብተው የሚያደናቅፉህ ሳይሆኑ የአንተ ችግር የራስህ አስተሳሰብ ነው። በመንገድህ ገብተው የሚያደናቅፉህማ ያንተ አጠንካሪዎች ናቸው። ስለዚ አስተሳሰብህን እና ህልምህን ወጥ አርገው።

እኛ ለራሳችን ጀግና ነን! አንተስ??

አንተ ጀግና የምትባለው ህልም ኑሮህ ህልምህን ደግሞ መኖር ስትችል ነው።
እመነን ህልም ይኑርህ እንጂ ዛሬ ባታሳካው ነገ ይሆናል ነገ ባታሳካው የዛሬ አምስት አመት ይሆናል የዛሬ አምስት አመት ባይሆን የዛሬ አስር አመት ይሆናል። ምክንያቱም አንተ ጀግና ነህ!!

ይህ የኛ የሁላችን የይቻላል ቤት ነው!!!

@httpyechalal
@httpyechalal
@httpyechalal
331 viewsMicki asaminew (ኑንዬ), 16:50
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2022-06-04 20:45:36
ብርቱዎች የማይበገር ጥንካሬ አምሳያዎች ልበ ሙሉ ህልምን ድል አድራጊዎች የማንነትን የሂወትን ትርጉም ኗሪዎች ናቸው።
ከመከራ የገዘፈ ከችግር የተለቀ የተስፋ ተመስሌቶች ናቸው።
የሰው መሆንን ትርጉም አንፀባራቂዎች።
በዘር ትብታብ በሀይማኖት ቀመር የተዘጋውን በር ከፋቾች ናቸው። ጊዜን ቀድመው ሂደው ጊዜን ጠባቂዎች ናቸው።
ከእኛነት በላይ የአብሮነት ሀይል ታሪክ ሰሪ ያደረጉ ናቸዉ። ትንሽ ሆነው ጀምረው ተግባራችን ትልቅ የሚያደርጉ ናቸው።
ለመቻል ኑረው ሲችሉ የሚኖሩ እልመኞች ናቸው፡፡

ይህ የኛ የሁላችን የይቻላል ቤት ነው!!!

@httpyechalal
@httpyechalal
@httpyechalal
300 viewsMicki asaminew (ኑንዬ), 17:45
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2022-06-02 20:37:00
ሁላችንም ህልም አለን!!!
ሁላችንም ነጋችንን ናፋቂዎች ነን!!!
ሁላችንም የብርሃናማ ትንቢት ፈፃሚዎች ነን!!!
ሁላችንም አንድ አይነት ትውልዶች ነን!!!
ሁላችንም ነጋችን ላይ ለመድረሰ መክፈል ስላለብን ዋጋ ለመክፈል ዝግጁ ነን!!! ለሚመጣው ህልመኛ እንደ <ድልድይ ሳይሆን እነደመንገድ ጠራጊ ሆነን ነገን እናሣየዋለን ስለሚራበው ሆዳችን ሳይዎን ስለተራብነው ነጋችን እንጨነቃለን!! አንድ ቀን ገናና እና ስመጥር እንሆናለን አንድ ቀን ማንም ይደርሡበታል ብሎ የማያስበው ቦታ እንደርሣለን፡፡ ምክንያቱም እኛ የይቻላል ደም ባለቤቶች ነን!!!
ይህ የእኛ የሁላችን የይቻላል ቤት ነው!!!

@httpyechalal
@httpyechalal
@httpyechalal
352 viewsMicki asaminew (ኑንዬ), 17:37
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2022-06-01 22:13:10
ለህልም መሰዋትነት ስለመክፈል

በትልቅ እራዕይ ተገንብተን ብቁ ከሆንን ለህልማችን ምን አይነት መሰዋትነት ከፋለናል??

ትልቅ ህልም ትልቅ መሰዋትነትን ይፈልጋል!!

ትልቅ ስኬትም ከሁለት እድል አንዱን ምርጫ ይፈልጋል!!

ስለ ህልማችንስ ትልቅ ውዝግብ ውስጥ ገብተን እናውቃለን??

ስለ ህልማችን ስንል የምንፈልገውን ትተን የሚያስፈልገንን ተከትለናል??

ስለ ህልማችን መሰዋትነትን መክፈል ብቁነት ነው

ህልም መሰዋትነትን ይፈልጋል። የምትተማመንበት በምንም የማቀይረው ካንተ ጋር የተቆራኘ ህልም ካለህ ምንም ነገር ስለ ህልምህ አርግ።

ምክንያቱም ዛሬ ችግሮችህ ቢበዙ ነገህ ግን የትልቁ ህልምህ ስኬት ነው።
በህልምህ ደግሞ ትልቅ እምነት ይኑርህ።

ይህ የኛ የሁላችን የይቻላል ቤት ነው!!!

@httpyechalal
@httpyechalal
@httpyechalal
336 viewsMicki asaminew (ኑንዬ), 19:13
ክፈት / አስተያየት ይስጡ