Get Mystery Box with random crypto!

ይቻላል የፊልም እና የቴአትር ቡድን💪

የቴሌግራም ቻናል አርማ httpyechalal — ይቻላል የፊልም እና የቴአትር ቡድን💪
የቴሌግራም ቻናል አርማ httpyechalal — ይቻላል የፊልም እና የቴአትር ቡድን💪
የሰርጥ አድራሻ: @httpyechalal
ምድቦች: ያልተመደበ
ቋንቋ: አማርኛ
ተመዝጋቢዎች: 1.14K
የሰርጥ መግለጫ

ይህ የእኛ የሁላችን የይቻላል ቤት ነው
የራሣችንን ኢትዮዽያዊ ቀለም ይዘን፡፡
ባህልና ማንነታችንን በሃገር ተረካቢ
እፃናት እና ወጣቶች ላይ ለማስቀረት
ብሎም በጥበብ የተናፀነ ጥበበኛ ሠው
ለመፍጠር ፤ የአባቶቻችን እውቀትን
ጀግንነትንና ሃገር ወዳድነትን እያስተማርን
ጀግኖች አባቶች አሣምረው ያስቀመጡልንን
ሃገር ከዘረኝነትና ከፖለቲካ በፅዳ መንፈስ
እንዴት ማቆየት እንዳለብን እያስተማርን እንጓዛለን።

Ratings & Reviews

2.50

2 reviews

Reviews can be left only by registered users. All reviews are moderated by admins.

5 stars

0

4 stars

0

3 stars

1

2 stars

1

1 stars

0


የቅርብ ጊዜ መልዕክቶች 2

2022-07-28 22:20:33
ጊዜ የዛሬ ናት!! ዛሬ ደግሞ ከትናንት እና ከነገ መሃል ያለች ሚዛን ናት ትናንት ትዝታ ሲሆን ነገ ደግሞ ተስፋ ነው እኛም እንደህልመኛ ትናንትን በትዝታ ነገን በተስፋ እየተመለከትን የዛሬን ሚዛን ወደነገ እንዲያመዝን አድርገን እንጓዛለን ትናንት ለነገ እንዲወስንልን ቦታ አንሰጠውም የጠንካራ ህልመኛ ልብ ይሄ ብቻ ነው የሚሆነው ተማሪ ካለ አስተማሪ የትም ቦታ አለ ... ከዛሬ በላይ ካለፈው ትናንት ብዙ መማር እንችላለን ያለፈው ትናንት ጨለማም ሆን ከባድ ጊዜ ስለነገ ግን አስተምርን ነው ያልፈው ባለፈው ትናንት ያላየነውን ነገን አናበላሽም!!!
ይህ የእኛ የሁላችን የይቻላል ቤት ነው።
@httpyechalal
@httpyechalal
@httpyechalal
508 viewsMicki asaminew (ኑንዬ), edited  19:20
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2022-07-25 20:51:38
ተስፋ ብርሃን ነች!!! ሁሉም ሰው የየራሱ ብርሀን ሊኖረው ይገባል። ምክንያቱም ጨለማ የፈሪዋች እና የተሸናፊዋች መሸሸጊያ ነች። ብርሀን ደሞ ሁሉ ነገሩ ግልፅ እና ገሀድ ነው። ግልፅነት ደግሞ ሁሌ ድልን ያጎናፅፋል
እኛ የተስፈኛው አለም ተውልዶች ነን!!! ህልማችንን ተስፋችንን ስኬታችንን ነው የምንኖረው።
ህልማችንን ቅዠት አናረገውም!!!
ተስፋችንንም ድክመት አናርገውም!!!
ስኬታችንንም ውድቀት አናርገውም!!!
ምክንያቱም እድል ስኬት እና ነፃነት ከተስፈኞች ጋር ናቸው:: የማታዋ ፀሀይ ነግታ ስቶጣ ካለው የደስታ ስሜት በላይ ይቻላል ውስጥ ያለው ደስ የሚል ስቃይ ተስፋን ይሰጣል። የማታው ጨለማ ነግቶ ብርሀን ከሚሆነው በላይ የይቻላል የነገው ተስፋ እጅግ ብርሀንን ይፈጥራል። ውሃ እሳትን ከሚያጠፋውም በላይ ይቻላል ውስጥ ችግርን በአንድነት መፍታቱ ተስፋን ይሰጣል።
ምክንያቱም ይቻላል ውስጥ የነገ ህልማችንን ነው የምንኖረው።
ይህ የእኛ የሁላችን የይቻላል ቤት ነው።
@httpyechalal
@httpyechalal
@httpyechalal
439 viewsMicki asaminew (ኑንዬ), 17:51
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2022-07-17 21:40:43
መጨረስ እንጂ መጀመር ቀላል ነው!!!

ትክክለኛ ህልመኛ ማለት መንገዶችን አብሮክ የጀመረ ሳይሆን አብሮክ የጨረሰ ብቻ ነው!!! መንገዳችን በሙሉ አንድ አይነት ነው እንጂ አንድ ላይ ላይሆን ይችላል፡፡ ከእንክርዳዱ ስንዴው ተበጥሮ ይወጣል:: ብርቱ እና ጠንካሮች የይቻላል ስብስቦች ነን በማንም የማንበገር እና በምንም የማንቆም ብርቱ የጥበብ መንገደኞች ዛሬያችን ላይ የቆምነው ያለተፎካካሪ ነው የተጓዝነው ያለማንም እርዳታ ነው!!! በቅርብ ቀን በአዳዲስ ቅርጾች እንገናኛለን::

ይህ የኛ የሁላችን የይቻላል ቤት ነው።

@httpyechalal
@httpyechalal
@httpyechalal
503 viewsMicki asaminew (ኑንዬ), 18:40
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2022-07-16 20:11:59
ሰው መሆን + ጠያቂው ትውልድ


ሠውመሆን ይቀጥላል አዲስ በምፈጥረው አለም ላይ በሽታ ሳያሥፈራን ጦርነት ሳያሳቅቀን ዘረኝነት የሚለውን ቃል ድባቅ መትተን ሰላማዊ በምንለው የሰው መሆን አለም ላይ በደስታ እና በፍቅር አንኖራለን፡፡

ይህ የኛ የሁላችን የይቻላል ቤት ነው።

@httpyechalal
@httpyechalal
@httpyechalal
452 viewsMicki asaminew (ኑንዬ), 17:11
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2022-07-16 16:55:30 Channel photo updated
13:55
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2022-07-14 21:30:10
ሁሉም ሰው የመጣህበት ላይታየው ይችላል። ከልፋት ውጣ ውረድ ውስጥ ከማማው ደርሰህ እንኳን ቢያዩህ ግድ የማይሰጣቸው ይኖራሉ።

ዳገት ቁልቁለቱን አቋርጠህ በድቅድቅ ጨለማ ተጉዘህ እሾህ ወግቶ ደምህ ቢንዠቀዠቅ የመጣህበት ያልታየው ድልህ ለሱ ተራ ነው።

ግን ያንተ ድል ላንተ ነው ያንተ ጀግንነት ላንተ ነው ስለማንም ግድ አይስጥህ ብቻ ስታሸንፋቸው በቅናት መንፈስ ያሾፉብሀል ግን ለነሱ ግድ አይስጥህ ምክንያቱም አንተ እንጂ እነሱ የመጣህበትን አያቁትም እና ከማማው ላይ
ወተህ እንደሚቻል አሳያቸው።
ይህ የኛ የሁላችን የይቻላል ቤት ነው።

@httpyechalal
@httpyechalal
@httpyechalal
408 viewsMicki asaminew (ኑንዬ), 18:30
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2022-07-10 20:13:49
የማይነጋ የሚመስሉ የጨለሙ ጊዜያቶች አልፈዋል አይሆንም አይሳካም የተባሉ ነገሮች በሙሉ ተሳክተዋል አትችልም አትረባም የትም አትደርሱም የተባሉ በሙሉ ድል አድርገዋል ታዲያ ማንን ትፈራለክ ወድቀን ተነስተናል በቃ የማያረሱ የሚባሉ አስቸጋሪ ጊዜያቶችን አልፈካል ታዲያ ያንን ከባድ ጊዜያት ያለፈ ልብ ከእንግዲ ምን ያስቆመዋል .... እንግዲ የጠንካራ ህልመኛ ልብ እንደዚህ ነው መውደቁን መሠበሩን ለመልካም እንደሆነ ያስብና ዳግሞ ሕይወትን ይኖራታል:: ታዲያ ይሄ ልባም እና ጠንካራ ሠው ነገን አሻግሮ ማየት መቻሉ ምን ያህል እንደጠቀመው ይረዳል፡፡ ወዳጄ መውደቀ መሠበር ያለ ነው ዋናው አሻግሮ ማየት መቻሉ ብቻ ነው::
ይህ የኛ የሁላችን የይቻላል ቤት ነው!!!

@httpyechalal
@httpyechalal
@httpyechalal
454 viewsMicki asaminew (ኑንዬ), 17:13
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2022-07-08 20:38:20
በዛክ ፒክቸርስ እና በጊዮን ፊልም ፕሮዳክሽን ተዘጋጅቶ በይቻላል የፊልም እና የቴአትርቡድን የሚቀርበው የይቻላል ቤት ትንሹ ልጅ ሱሌማን በመሪ ተዋንያንነት የሚሠራበት ወጣት እና አንጋፋ ተዋንያኖችን ያሳተፈው ፊልማችን በቅርብ ቀን ለዕይታ ይበቃል፡፡ ለፊልማችን መሣካት ከጎናችን ለነበራችው በሙሉ ምስጋናችን የላቀ ነው::
ይህ የእኛ የሁላችን የይቻላል ቤት ነው
@httpyechalal
@httpyechalal
@Httpyechalal
675 viewsMicki asaminew (ኑንዬ), 17:38
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2022-07-05 20:09:20
#ያለቀባሪ
#አዲስ_ፊልም
#ዛክ_ፒክቸርስ
#ይቻላል_የፊልም_እና_የቴአትር_ቡድን
#ጊዮን_ፊልም_ፕሮዳክሽን
#በቅርብ_ቀን
ይህ የእኛ የሁላችን የይቻላል ቤት ነው
@Httpyechalal
@Httpyechalal
@Httpyechalal
103 viewsMicki asaminew (ኑንዬ), 17:09
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2022-07-03 19:16:36
ስለ ብሩህ ተስፋ
ዛሬ የነጋችን መሰረት ነው። ዛሬን የማንደክም ተስፈኞች ነን። አዲስ ነገርን ፈጣሪዎችም ነን። ደስታችን ቅርብ ነው እጅ ለእጅ ተያይዘን በጉንጫችን የደስታ እንባ ቁልቁል እንደ ጎርፍ እየወረደ አሸንፎ መጨፈርን ዛሬ ባይሆን ነገ ይሆናል ብለን ነገ ድል ማድረግን ለምደነዋል።

ዛሬም ከብዙ ችግሮች መሀል ተስፋችን አሸናፊ ነው። ለህልማችን እማይሆነውን ሁነን የማይደፈረውን ደፍረን ማረግ ያሻንን ሁሉ እናረጋለን በድጋሚም የደስታ እንባ እያነባን እንጨፍራለን።
ምክንያቱ ማረግ ፈልገን ያላረግነው አልመን ያልተገበርነው ታሪክ ከዚበፊት የለም አሁንም ሊኖር አይችልም። ምክንያቱም ተስፋ ያለን ህልመኞች ነን።

ይህ የኛ የሁላችን የይቻላል ቤት ነው!!!

@httpyechalal
@httpyechalal
@httpyechalal
149 viewsMicki asaminew (ኑንዬ), 16:16
ክፈት / አስተያየት ይስጡ