Get Mystery Box with random crypto!

ተስፋ ብርሃን ነች!!! ሁሉም ሰው የየራሱ ብርሀን ሊኖረው ይገባል። ምክንያቱም ጨለማ የፈሪዋች እ | ይቻላል የፊልም እና የቴአትር ቡድን💪

ተስፋ ብርሃን ነች!!! ሁሉም ሰው የየራሱ ብርሀን ሊኖረው ይገባል። ምክንያቱም ጨለማ የፈሪዋች እና የተሸናፊዋች መሸሸጊያ ነች። ብርሀን ደሞ ሁሉ ነገሩ ግልፅ እና ገሀድ ነው። ግልፅነት ደግሞ ሁሌ ድልን ያጎናፅፋል
እኛ የተስፈኛው አለም ተውልዶች ነን!!! ህልማችንን ተስፋችንን ስኬታችንን ነው የምንኖረው።
ህልማችንን ቅዠት አናረገውም!!!
ተስፋችንንም ድክመት አናርገውም!!!
ስኬታችንንም ውድቀት አናርገውም!!!
ምክንያቱም እድል ስኬት እና ነፃነት ከተስፈኞች ጋር ናቸው:: የማታዋ ፀሀይ ነግታ ስቶጣ ካለው የደስታ ስሜት በላይ ይቻላል ውስጥ ያለው ደስ የሚል ስቃይ ተስፋን ይሰጣል። የማታው ጨለማ ነግቶ ብርሀን ከሚሆነው በላይ የይቻላል የነገው ተስፋ እጅግ ብርሀንን ይፈጥራል። ውሃ እሳትን ከሚያጠፋውም በላይ ይቻላል ውስጥ ችግርን በአንድነት መፍታቱ ተስፋን ይሰጣል።
ምክንያቱም ይቻላል ውስጥ የነገ ህልማችንን ነው የምንኖረው።
ይህ የእኛ የሁላችን የይቻላል ቤት ነው።
@httpyechalal
@httpyechalal
@httpyechalal