Get Mystery Box with random crypto!

በቅርብ ቀን የዛሬዋን ኢትዮጵያ በዛሬው ስብእና በዛሬው አስተሳሰብ ልባችን ያፈለቀውን እውነታ ሀገ | ይቻላል የፊልም እና የቴአትር ቡድን💪

በቅርብ ቀን

የዛሬዋን ኢትዮጵያ በዛሬው ስብእና በዛሬው አስተሳሰብ ልባችን ያፈለቀውን እውነታ ሀገራችን ለኛ ያላት ክብር ከየነው ጀምሮ እሰከምናየው ድረስ ያስደነቀንን የሀገራችንን ወግ ባህል አንድነት የሀገሬን አይፈቴ ቅሌነት ሁሉም ከልብ በቤተሰባዊ ስሜት እንደ ጥበበኛ እንደ ኢትዮጵያዊ የምንጨዋወትበት የሁላችንም ቤት። ኢትዮ ይቻላል ሾው

ኢትዮጵያ እንደ ምሳኔ የምትገለፃበት ስለ ኖርነው ሳይሆን ስለ ምንኖረው ስላለፋነው ሳይሆን ስለምናሳልፈው ህልም የምንገነባበት። ያራራቀንን አስተሳሰብ በጥበብ መንገድ አራርቀን የምንጥልበት። የጥበብ ሰዋች እንደወርቅ በሳት መፈተንን ስለ ማንነት በእኛ ነት አስተሳሰብ መገንባትን የምንማማርበት ኢትዮ ይቻላል ሻው ኢትዮ ይቻላል ሾው

ይህ የኛ የሁላችን የይቻላል ቤት ነው!!!
ኢትዮ ይቻላል Tube
ኢትዮ ይቻላል Tube
ኢትዮ ይቻላል Tube

@httpyechalal
@httpyechalal
@httpyechalal