Get Mystery Box with random crypto!

አመታቶች ያልፋሉ ጊዜም በጊዜ አመታትም በአመታት ሲሻር እዚህ ደርሰናል። ምስክርነቱ ለኖረው ሳይሆ | ይቻላል የፊልም እና የቴአትር ቡድን💪

አመታቶች ያልፋሉ ጊዜም በጊዜ አመታትም በአመታት ሲሻር እዚህ ደርሰናል።
ምስክርነቱ ለኖረው ሳይሆን እንዲኖር ላደረገው ነው። እውነት ነው የዋላው ከሌለ የፊቱ ሊኖር አይችልም። የዋላውን አሳምረው በማይነቃነቅ ተስፋ ከምንም ነገር በጠነከር ህልም ገንብተው ያቆዩ ታሪክ አስተላላፊዎች ምን ጊዜም ጠንክሮ አጠንካሪዎች ናቸው። እውነት ጊዜ ሲሸኝ ጊዜን ወልዶ ዛሬ ላይ ብንደርስም የትናንት ታሪካችን ግን በእውነት መንገድ ተጓዦች አምሯል። የእውነት መንገደኞች ደግሞ ትናንት እንደ ታሪክ ዛሬ በትዝታ አይነሱም በልብ ውስጥ ነግሰው ይኖራሉ እንጂ።

ይህ የኛ የሁላችን የይቻላል ቤት ነው!!!

@httpyechalal
@httpyechalal
@httpyechalal