Get Mystery Box with random crypto!

ኢትዮ GENIUS 👑

የቴሌግራም ቻናል አርማ geniuset — ኢትዮ GENIUS 👑
የቴሌግራም ቻናል አርማ geniuset — ኢትዮ GENIUS 👑
የሰርጥ አድራሻ: @geniuset
ምድቦች: ያልተመደበ
ቋንቋ: አማርኛ
ተመዝጋቢዎች: 761
የሰርጥ መግለጫ

😊🖐😉በውስጥህ(ሽ)ያለው ብቃት ድንቅ ነው😊🖐😉
@EthioooGenius

Ratings & Reviews

3.67

3 reviews

Reviews can be left only by registered users. All reviews are moderated by admins.

5 stars

1

4 stars

1

3 stars

0

2 stars

1

1 stars

0


የቅርብ ጊዜ መልዕክቶች

2022-04-12 17:03:11
637 viewsminte, 14:03
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2022-04-10 22:41:34 በዚ መሃል
ይታወቅ
ስዕል ለሰዓሊው ስም ዝናን ቢቸርም
ሸራው ቀለም እንጂ ማንነት አይደለም
ፊደል ሲያቀናጁት የኔታ ቢያስብልም
የልብ ሃሳብ እንጂ ልብ አያቀብልም
የሄውዞ ቃጭል
ለልብ አንገት አይበቃትም
የኔታዋን በንባብ ውስጥ
ማንም ሰው አያገኛትም

ሆስ
210 viewsminte, 19:41
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2022-04-10 17:27:36 Channel photo updated
14:27
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2022-04-10 16:35:11 በዚ መሃል
ይታወቅ
ስዕል ለሰዓሊው ስም ዝናን ቢቸርም
ሸራው ቀለም እንጂ ማንነት አይደለም
ፊደል ሲያቀናጁት የኔታ ቢያስብልም
የልብ ሃሳብ እንጂ ልብ አያቀብልም
የሄውዞ ቃጭል
ለልብ አንገት አይበቃትም
የኔታዋን በንባብ ውስጥ
ማንም ሰው አያገኛትም

ሆስ
179 viewsminte, 13:35
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2021-12-17 13:18:35 ውድ ሠዓሊያን
የአውደርኢ የማሳየት ግብዣ
በእንጦጦ ፓርክ ጋለሪ
በዚህ ቁጥር 0941848484,0911 609079, 0912614034

ስማችሁን : ስልክ ቁጥራችሁን እና ኢሜላችሁን ልካችሁ: ተመዝገቡ
350 viewsminte, edited  10:18
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2021-12-17 12:37:35
329 viewsminte, 09:37
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2021-12-13 11:34:36
318 viewsminte, 08:34
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2021-11-29 16:21:13
296 viewsኢትዮ GENIUS, 13:21
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2021-11-25 08:28:45
Photograph by mnte .... 2012


ከመሬት ጋር ከመከረ
ዝናብ አብሮ ከተቸረ
ፀሐይ ወጥታ ካሞቀችው
ሌት ደመና ካጀበችው
ደርሶ ቀኑ ሲነጋጋ
እሾህ ወጥቶ ከተዋጋ
ነገር አብጦ ሲሰናዳ
ሊያብብ ነው ሲፈነዳ


ምንቴ 2012 e.c
297 viewsኢትዮ GENIUS, edited  05:28
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2021-11-15 21:07:42
Minte photography
2014 e.c

Comment @EthioooGenius
291 viewsኢትዮ GENIUS, edited  18:07
ክፈት / አስተያየት ይስጡ