Get Mystery Box with random crypto!

በዚ መሃል ይታወቅ ስዕል ለሰዓሊው ስም ዝናን ቢቸርም ሸራው ቀለም እንጂ ማንነት አይደለም ፊደል | ኢትዮ GENIUS 👑

በዚ መሃል
ይታወቅ
ስዕል ለሰዓሊው ስም ዝናን ቢቸርም
ሸራው ቀለም እንጂ ማንነት አይደለም
ፊደል ሲያቀናጁት የኔታ ቢያስብልም
የልብ ሃሳብ እንጂ ልብ አያቀብልም
የሄውዞ ቃጭል
ለልብ አንገት አይበቃትም
የኔታዋን በንባብ ውስጥ
ማንም ሰው አያገኛትም

ሆስ