Get Mystery Box with random crypto!

ኢትዮ GENIUS 👑

የቴሌግራም ቻናል አርማ geniuset — ኢትዮ GENIUS 👑
የቴሌግራም ቻናል አርማ geniuset — ኢትዮ GENIUS 👑
የሰርጥ አድራሻ: @geniuset
ምድቦች: ያልተመደበ
ቋንቋ: አማርኛ
ተመዝጋቢዎች: 761
የሰርጥ መግለጫ

😊🖐😉በውስጥህ(ሽ)ያለው ብቃት ድንቅ ነው😊🖐😉
@EthioooGenius

Ratings & Reviews

3.67

3 reviews

Reviews can be left only by registered users. All reviews are moderated by admins.

5 stars

1

4 stars

1

3 stars

0

2 stars

1

1 stars

0


የቅርብ ጊዜ መልዕክቶች 2

2021-09-27 12:37:58 እንኳን ለብርሃን መስቀሉ በሰላም አደረሳቹ
378 viewsኢትዮ GENIUS, 09:37
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2021-09-27 12:37:41
372 viewsኢትዮ GENIUS, 09:37
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2021-09-27 12:35:55
313 viewsኢትዮ GENIUS, 09:35
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2021-09-27 12:35:32 እንኳን ለብርሃን መስቀሉ በሰላም አደረሳቹ
296 viewsኢትዮ GENIUS, 09:35
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2021-09-11 10:17:57 .
እንኳን ለ 2014 ዓ.ም በሰላም አደረሳችሁ
345 viewsMinte art, edited  07:17
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2021-09-11 09:15:09
347 viewsMinte art, 06:15
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2021-09-11 09:13:37 .
እንኳን ለ 2014 ዓ.ም በሰላም አደረሳችሁ
325 viewsMinte art, edited  06:13
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2021-09-09 18:33:14 የገጣሚው ስዕል

(ኤፍሬን ስዩም)

ከሰዓሊው ስዕል የሚታየው ቀለም
ውስብስብ አይደለም
ዝብርቅርቅ አይደለም
ኑሮ ነው
ህይወት ነው
የኔና ያ'ንተ ዓለም
ሰዓሊው ጀመረ

ሽርጡን ታጠቀ
ቀለም ደባለቀ
ሐሳቡ መጠቀ
ከሥጋው ተለየ ሄደ ካ'ንድስፍራ
ሕይወት ልታርፍ ነው በወጠረው ሸራ
ተመልከት ስዕሉን
አስተውል ምስሉን
በልቡናህ እይ
እድሜው ገፋ ያለ አንድ ሸማግሌ ጭቃውን ይረግጣል
የሚረግጠው ጭቃ በደም ተለውሷል
እንደዚህ ነው ስዕል እንደዚህ ነው ምስል
ልብ ያለው ልብ ይበል

ከየት መጣ ደሙ
ምንድነው ትርጉሙ????
የጭቃ ረጋጭን እግር የፈተተ
ከዚህ ብትን አፈር እሾ ማን ከተተ?
የጭቃ ረጋጭን እግር የከፈተ
ከዚህ ልስን ጭቃ ስለት ማን ከተተ?
ይኸው ነው ጥያቄው ይኼው ነው ትርጉሙ
ከጭቃው መሃል ላይ ለሚላወስ ደሙ

እናም ስዕል ማለት
ዝብርቅርቅ አይደለም
ውስብሰብ አይደለም
ኑሮ ነው
ሕይወት ነው
የኔና ያንተ ዓለም
ከሰው ልጅ በስተቀር ጭቃ ረጋጭ ማነው?
በደም የሚለውስ አፈር የሆነን ሰው
ደግሞም አለ ክፋት ከጭቃው ስጋችን
ትጉህ ሰው የማይወድ እሾህ ሃሳባችን...
ሰዓሊው ቆም አለ
ሽርጡን አጥብቆ
ቀለሙን ደባልቆ
ከማያቀው ዓለም በነፍስ እግር ቆሞ
ሰዕሉን ያይ ጀመር ደጋግሞ ደጋግሞ
ደጋግሞ ደጋግሞ
ጭቃ የሚረግጠው ምስኪን ሸማግሌ የራስ ቅሉ ፀጉር ፈትል
ጥጥ መሳይ ነው
ልብሱም ቁምጣ ነበር ባጭር የታጠቀው

እንደዚህ ነው ስዕል
እንደዚህ ነው ምስል
ልብ ያለው ልብ ይበል
ከሕይወት በስተቀር ..
ከሕይወት በስተቀር
ምንድነው ትርጉሙ ይሄ አጭሩ ቁምጣ?
ኃዘን ከበዛበት ከሐሳብስ ሌላ ምን ታምር ይገኛል ፀጉር
የሚያነጣ ?
ከዚህ ሁሉ በላይ ልብህ የሚደማው ውስጥህ
የሚቆስለው
ትንሽ ዝቅ ብለህ
በጭድ ተሸፋፍና በደም ተለውሳ ደብዘዝ ብላብህ
የአሥር ብር ምስል ጭቃው ላይ ታያለህ
ይኼው ነው ሕይወቴ ይኼው ነው ሕይወትህ
ከሰዓሊው ስዕል ላ'ይኔ የሚታየኝ ላይንህ የሚታይህ

ምስኪን ጭቃ ረጋጭ
ምስኪን ሽማግሌ
በስባሪ ጠርሙስ እግሩ ደምቶ ቆስሎ
አሥር ብቻ ነበር የተቀበለው ብር ለድካሙ ውሎ
እናም ስዕል ማለት
ውስብስብ አይደለም
ዝብርቅርቅ አይደለም
ኑሮ ነው
ሕይወት ነው
የኔና ያ'ንተ ዓለም
344 viewsMinte art, 15:33
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2021-09-07 12:05:03
313 viewsMinte art, 09:05
ክፈት / አስተያየት ይስጡ