Get Mystery Box with random crypto!

Photograph by mnte .... 2012 ከመሬት ጋር ከመከረ ዝናብ አብሮ ከተቸረ ፀ | ኢትዮ GENIUS 👑

Photograph by mnte .... 2012


ከመሬት ጋር ከመከረ
ዝናብ አብሮ ከተቸረ
ፀሐይ ወጥታ ካሞቀችው
ሌት ደመና ካጀበችው
ደርሶ ቀኑ ሲነጋጋ
እሾህ ወጥቶ ከተዋጋ
ነገር አብጦ ሲሰናዳ
ሊያብብ ነው ሲፈነዳ


ምንቴ 2012 e.c