የሰርጥ አድራሻ:
ምድቦች:
ሃይማኖት
ቋንቋ: አማርኛ
ተመዝጋቢዎች:
9.41K
የሰርጥ መግለጫ
ሀላሌ ነሺ አሉ !!
ከወንዶቹ ሁሉ አይንሺ ለኔ አድልቶ
ልብሽ ከወደደኝ ሁሉን ነገር ትቶ
ወላጅም ከሰጠ ሽማግሌ መጥቶ
ኒካህ ከታሰረ ሁሉም ተመቻችቶ
ልቤም ይረጋጋል ያሰብኩት ተሞልቶ፡፡
በዚህ ቻናል የሚለቀቁ ማንኛውም ጰሁፋ ሀላሎቺን የሚወክል በመሆኑ ጰሁፎቹን ሀራም ላይ ባለመጠቀም ከወንጀል ራስወን ይጠብቁ (ለባለ ትዳሮቺ ብቻ ነው ፡፡)
ለአስታያየትዎ ☞ @fkr_eske_Jenet_Bot
Ratings & Reviews
Reviews can be left only by registered users. All reviews are moderated by admins.
5 stars
1
4 stars
0
3 stars
0
2 stars
0
1 stars
1
የቅርብ ጊዜ መልዕክቶች 2
2022-08-30 23:07:12
ትዕግስት_ሶብር
… … …
ትዕግስት (ሶብር) እጅግ በጣም ታላቅ ስጦታ ነው!። ትዕግስት በእርግጥ ጅምሩ መራራና ከባድ ነው!፣ መሀሉ ተስፋ ነው፣ መጨረሻው ደግሞ ከማር የበለጠ ጣፋጭ ነው!!።
አንድም ሰው ከትዕግስት የተሻለ ስጦታ የተሰጠው የለም!። ከአቢ ሰዒድ አል
ኹድሪይ (ረዲየላሁ ዐንሁ) ተይዞ የአላህ መልእክተኛ (ሶለላሁ ዐለይሂ ወሰለም) እንዲህ ብለዋል:–
“የሚታገስ ሰው አላህ ያስታግሰዋል፣ አንድም ሰው ከትዕግስት የተሻለ ስጦታ
አልተሰጠውም!።
[ቡኻሪና ሙስሊም ዘግበውታል]
https://t.me/FKR_ESKE_JENET
1.8K viewsedited 20:07
2022-08-30 18:21:06
ፍቅር እስከ ጀነት ➠ 𝖋𝖐𝖗 𝖊𝖘𝖐𝖊 𝖏𝖊𝖓𝖊𝖙 ➠ pinned « አቤት ያ ገባውሽ ለታ አቤት የዛን ለታ የደስታዬ ብዛት በነቢዩ ሱና ኒካ ያሰርኩ ዕለት አለሜ ሲሞላ፡ ሀዘኔ ከኔ ሲሸሽ ብቸኝነት ጠፍቶ ጭንቄ ሲል ገሸሽ ሰለፊይዋን እንስት ለኔ ያረኩሽ ለት በአቂዳ በሱና ኒካ የመሰረትንለት አለም ነው ውዴ የዛን ግዜ ደስታ ታይዋለሽ ሁሉን ያገባውሽ ለታ ፡፡ ☞ ወደ ፊት ለምትመጭው ሀላሌ https://telegram.me/FKR_ESKE_JENET»
15:21
2022-08-30 15:34:41
#
የኔ ሀዋ (ሄዋን)ካወኳቸው ሁሉ ልቤ አንቺኑ መርጧል
ማንነትሺ ማርኮት ማፍቀሩን አጋልጧል
ምን ቆንጆ ቢሞላ ቢትረፈረፍ በዝቶ
አይኔም ሌላ አያይም በፍቅርሽ ተሞልቶ
እግሮቼም ካንቺ ውጭ ከቶውን ላይሄዱ
ወስነው ቆርጠዋል ተዘግቷል መንገዱ
ከንግዲህ ለኔ ጎን ያለሺው አንቺ ነሺ
ብዬ ምፅፍልሺ ንግስቴ #ወዴት ነሺ?
https://t.me/FKR_ESKE_JENET
1.9K viewsedited 12:34
2022-08-30 10:21:27
ውብ ጣፋጭ ቲላዋ
ቁርዓን የልብ ብርሃን
#تلاوة
جميلة .. ارح بها مسمعك .
1.7K views07:21
2022-08-30 10:11:54
إِنَّ الَّذِينَ آمَنُوا وَعَمِلُوا الصَّالِحَاتِ يَهْدِيهِمْ رَبُّهُم بِإِيمَانِهِمْ ۖ تَجْرِي مِن تَحْتِهِمُ الْأَنْهَارُ فِي جَنَّاتِ النَّعِيمِ
እነዚያ ያመኑና መልካም ሥራዎችን የሠሩ ጌታቸው በእምነታቸው ምክንያት (የገነትን መንገድ) ይመራቸዋል፡፡ ከሥራቸው ወንዞች ይፈስሳሉ፡፡ በመጠቀሚያ ገነቶች ውስጥ ይኖራሉ፡፡https://t.me/FKR_ESKE_JENET
1.7K viewsedited 07:11
2022-08-27 20:56:14
ወዳጄ እውነተኛ ጓደኝነት ማለት በእድሜ የማይለካ፣ በችግሮች የማይገታ፣ በማገኘት ያልተጀመረ፣ በማጣት የማይቀየር፣ የሰብአዊነት ጥምረት ነው
@FKR_ESKE_JENET
2.5K views17:56