ትዕግስት_ሶብር … … … ትዕግስት (ሶብር) እጅግ በጣም ታላቅ ስጦታ ነው!። ትዕግስት በእርግጥ ጅምሩ መራራና ከባድ ነው!፣ መሀሉ ተስፋ ነው፣ መጨረሻው ደግሞ ከማር የበለጠ ጣፋጭ ነው!!። አንድም ሰው ከትዕግስት የተሻለ ስጦታ የተሰጠው የለም!። ከአቢ ሰዒድ አል ኹድሪይ (ረዲየላሁ ዐንሁ) ተይዞ የአላህ መልእክተኛ (ሶለላሁ ዐለይሂ ወሰለም) እንዲህ ብለዋል:– “የሚታገስ ሰው አላህ ያስታግሰዋል፣ አንድም ሰው ከትዕግስት የተሻለ ስጦታ አልተሰጠውም!። [ቡኻሪና ሙስሊም ዘግበውታል] https://t.me/FKR_ESKE_JENET 1.8K viewsedited 20:07