Get Mystery Box with random crypto!

Firma

የቴሌግራም ቻናል አርማ firmaethiopia — Firma F
የቴሌግራም ቻናል አርማ firmaethiopia — Firma
የሰርጥ አድራሻ: @firmaethiopia
ምድቦች: ያልተመደበ
ቋንቋ: አማርኛ
ተመዝጋቢዎች: 229
የሰርጥ መግለጫ

እንኳን ደህና መጡ! የቴሌግራም ቻናላችንን ይቀላቀሉ!
A new signature in music and cinematic contents producing and distribution in Ethiopia. Hence Firma!
የዩትዩብ ቻናላችንን ደሞ subscribe ያድርጉ ዘንድ እንጋብዝዎታለን: https://youtube.com/channel/UCNhs9Ez3_eIWcFR0IgZtSbw

Ratings & Reviews

4.00

2 reviews

Reviews can be left only by registered users. All reviews are moderated by admins.

5 stars

1

4 stars

0

3 stars

1

2 stars

0

1 stars

0


የቅርብ ጊዜ መልዕክቶች

2022-06-12 23:08:13
በድምፃዊ #ዳዊትነጋ ድንገተኛ ሕልፈት የተሰማንን ሀዘን እየገለፅን ለቤተሰቦቹ፣ ለወዳጆቹና ለአድናቂዎቹ መፅናናትን እንመኛለን:: #Firma
119 views20:08
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2022-05-02 09:57:55
ለመላው የእስልምና እምነት ተከታዮች እንኳን ለኢድ አልፈጥር በዓል አደረሳችሁ! ኢድ ሙባረክ!!!
196 views06:57
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2022-04-23 22:21:32
እንኳን ለትንሳኤ በዓል አደረሰን! መልካም ፋሲካ!!! #Firma #EthiopianMusic #Ethiopia
220 views19:21
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2022-03-01 10:45:22 በድምፅ የቀረበ፣ በሙዚቃ የተዋዛ የዳዊት ተስፋዬ ግጥም ነው:: "የአድዋ ፈረሶች" ይሰኛል:: 126ተኛውን የአድዋ ድል ምክንያት በማድረግ አሁን በፊርማ ዩቲዩብ ቻናል ላይ ተለቋል:: ግጥም የምትወዱ ሁሉ ተጋበዙልን! #Firma #Adwa #AdwaVictory #poetry #Ethiopia

295 views07:45
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2022-02-28 15:43:08
"የአድዋ ፈረሶች" የተሰኘውን የዳዊት ተስፋዬን በድምፅ የተቀዳ (ምስላዊ) ግጥም 126ተኛውን የአድዋ ድል በዓል ምክንያት በማድረግ ነገ በፊርማ ዩቲዩብ ቻናል ለእናንተ እናደርሳለን::የፊርማ ቤተሰብ ካልሆናችሁ ከወዲሁ SUBSCRIBE አድርጉ:: youtube.com/c/Firmamusic
205 views12:43
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2021-12-18 18:32:10 "አገሬ" አሁን በፊርማ ዩቲዩብ ቻናል ተለቋል:: የገብረ ክርስቶስ ደስታ ግጥም ነው:: በግሩም ዘነበ በልዩ ሁኔታ ከአዲስ አበባ ፖሊስ ማርሽ ባንድ ጋር ተከውኗል:: ታዩትና ታጣጥሙት ዘንድ እንጋብዛለን!

307 views15:32
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2021-12-18 14:19:46
አገሬ!!!!
ግሩም ዘነበ ከአዲስ አበባ ፓሊስ ማርሽ ባንድ ጋር ድንቅ አድርጎ የከወነው የገብረ ክርስቶስ ደስታ ግጥም ነው:: ዘኩራ ሚዲያና ፕሮሞሽን ከድር እና ማግ ፊልምስ ጋር በመተባበር ያሰናዱት ቪዲዮ ሲሆን ለየት ያለ ሥራ ነው:: ዛሬ ምሽት በፊርማ ዩቲዩብ ቻናል ላይ ይለቀቃል:: እናም ዛሬ ምሽት በፊርማ ዩቲዩብ ቻናል ላይ ጠብቁን:: የፊርማ ቤተሰብ ያልሆናችሁ ፊርማን ከወዲሁ Subscribe በማድረግ ትወዳጁን ዘንድ ይኸው ሊንኩ https://www.youtube.com/c/Firmamusic አገሬ!!!
249 views11:19
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2021-12-17 19:19:47 ተለቋል!!!
የኤቢ ማን አዲስ ነጠላ ዜማ "ይለያል" አሁን በፊርማ ዩቲዩብ ቻናል ተለቋል የምትወዱት ሞቅ ያለ ሙዚቃ ነው:: ተጋበዙልን!!!

341 views16:19
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2021-12-17 09:20:52
"ይለያል" የተሰኘው የኤቢ ማን (Ab Man) አዲስ ነጥላ ዜማ ዛሬ ማታ በፊርማ ዩቲዩብ ቻናል ይለቀቃል:: Subscribe ላላደረጋችሁ የፊርማ ሊንክ ይኸው: https://www.youtube.com/c/Firmamusic
183 views06:20
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2021-12-16 15:58:03
የኤቢ ማን (Ab Man) "ይለያል" ነገ በፊርማ ዩቲዩብ ቻናል ይለቀቃል #Ab_Man #Yileyal #Firma #Ethiopia
167 views12:58
ክፈት / አስተያየት ይስጡ