በድምፅ የቀረበ፣ በሙዚቃ የተዋዛ የዳዊት ተስፋዬ ግጥም ነው:: "የአድዋ ፈረሶች" ይሰኛል:: 126ተኛውን የአድዋ ድል ምክንያት በማድረግ አሁን በፊርማ ዩቲዩብ ቻናል ላይ ተለቋል:: ግጥም የምትወዱ ሁሉ ተጋበዙልን! #Firma #Adwa #AdwaVictory #poetry #Ethiopia 295 views07:45