"አገሬ" አሁን በፊርማ ዩቲዩብ ቻናል ተለቋል:: የገብረ ክርስቶስ ደስታ ግጥም ነው:: በግሩም ዘነበ በልዩ ሁኔታ ከአዲስ አበባ ፖሊስ ማርሽ ባንድ ጋር ተከውኗል:: ታዩትና ታጣጥሙት ዘንድ እንጋብዛለን! 307 views15:32