Get Mystery Box with random crypto!

አገሬ!!!! ግሩም ዘነበ ከአዲስ አበባ ፓሊስ ማርሽ ባንድ ጋር ድንቅ አድርጎ የከወነው የገብረ ክር | Firma

አገሬ!!!!
ግሩም ዘነበ ከአዲስ አበባ ፓሊስ ማርሽ ባንድ ጋር ድንቅ አድርጎ የከወነው የገብረ ክርስቶስ ደስታ ግጥም ነው:: ዘኩራ ሚዲያና ፕሮሞሽን ከድር እና ማግ ፊልምስ ጋር በመተባበር ያሰናዱት ቪዲዮ ሲሆን ለየት ያለ ሥራ ነው:: ዛሬ ምሽት በፊርማ ዩቲዩብ ቻናል ላይ ይለቀቃል:: እናም ዛሬ ምሽት በፊርማ ዩቲዩብ ቻናል ላይ ጠብቁን:: የፊርማ ቤተሰብ ያልሆናችሁ ፊርማን ከወዲሁ Subscribe በማድረግ ትወዳጁን ዘንድ ይኸው ሊንኩ https://www.youtube.com/c/Firmamusic አገሬ!!!