የሰርጥ አድራሻ:
ምድቦች:
ያልተመደበ
ቋንቋ: አማርኛ
ተመዝጋቢዎች:
590
የሰርጥ መግለጫ
💞💞💞💞💞
‼ ማፍቀር ስትጀምር ከእምነትህ ጀምር ‼ ትዳር ስትጀምር በሙሉ ልብህ እመን ምክንያቱም ትዳር የእግዚአብሔር ስጦታ ነውና ለስጋህ ምግብ እንደ ሚያስፈልጋት ሁሉ ለነብስህም ፀሎት ያስፈልጋታል♥ሌላው ሁሉን ለእግዚአብሔር ተወው እሱ ሁሉን አዋቂ ነውና ። ፈጣሪ ለሁላችን እዉነተኛ አፍቃሪ ይስጠን 💕🙏
💞ቤተሰባችን ስለሆኑ እናመሰግናለን💞
💘 ሼር ማረግ አይርሱ 💞
Ratings & Reviews
Reviews can be left only by registered users. All reviews are moderated by admins.
5 stars
0
4 stars
1
3 stars
0
2 stars
0
1 stars
1
የቅርብ ጊዜ መልዕክቶች
2022-04-24 15:37:46
"ዮም ፍሥሐ ኮነ በሰንበተ ክርስቲያን፤ እስመ ተንሥአ ክርስቶስ እሙታን፤ ቀደሳ ወአክበራ እም ኵሎን መዋዕል፤ አልዓላ አማን ተንሥአ እሙታን።
በክርስቲያን ሰንበት ዛሬ ደስታ ኾነ፤ ክርስቶስ ከሙታን ተለይቶ ተነሥቷልና፤ የክርስቲያን ሰንበትን ቀደሰ አከበረ፤ ከኹሉ ዕለታትም ከፍ ከፍ አደረጋት በእውነት ከሙታን መካከል ተነሣ። " ሊቁ_ቅዱስ_ያሬድ
እንኳን ለብርሃነ ትንሳኤው
በሰላምና በፍቅር አደረሳችሁ ! #መልካም_በዓለ_ትንሣኤ
#
John_Winsome
685 views12:37
2022-04-24 11:48:22
ተነስቷል " የሰው ልጅ በኃጢአተኞች እጅ አልፎ ሊሰጥና ሊሰቀል በሦስተኛውም ቀን ሊነሣ ግድ ነው እያለ ገና በገሊላ ሳለ ለእናንተ እንደ ተናገረ አስቡ። " የሉቃስ ወንጌል 24፥6.7 እንኳን በሰላም
ለብርሃነ አደረሳችሁ
ትንሳኤው አደረሰን !
643 views08:48
2022-04-07 22:53:44
አንቺን ማግኘት ካልቻልኩ ትዝታሽ የግሌ ነው ስናፍቅሽ, ስወድሽና ሳፈቅርሽ እኖራለሁ
አሁኑኑ ይቀላቀሉን
@fikir_ena_Love
@fikir_ena_Love
742 viewsedited 19:53
2022-04-05 12:25:17
ማንም የማንንም ቦታ መሸፈን አይችልም..ልብ ላይ ያሉ ቦታወች ልክ እንደ ጣት አሻራ ናቸው የማንም ከማንም አይመሳሰልም...
አሁኑኑ ይቀላቀሉን
@fikir_ena_Love
@fikir_ena_Love
757 viewsedited 09:25
2022-04-02 13:00:02
አንድ ነገር ልንገርሽ ማንም ሰው እስከሆነ ድረስ ቢያንስ አንድ ሰው ያስፈልገዋል ሚስጥሩን ሚነግረው፣ ጋደኛውም ፣ ወንድም ሁሉ ነገር ሊሆንለት ሚችል ። እናም ያን ሰው ነው ልሁንልሽ ነው እያልኩሽ ያለሁት
አሁኑኑ ይቀላቀሉን
@fikir_ena_Love
@fikir_ena_Love
800 views10:00
2022-04-01 18:56:33
1443 ኛው የረመዳን ፆም ነገ ይጀመራል
በበርካታ የሳዑዲ ዓረቢያ አካባቢዎች ጨረቃ
ስለታየች ነገ ቅዳሜ ረመዳን 01 ይጀመራል።
የረመዳን ጨረቃ በመታየቷ ነገ ቅዳሜ ረመዳን አንድ ብሎ ይጀመራል ።
አሁኑኑ ይቀላቀሉን
@fikir_ena_Love
@fikir_ena_Love
724 views15:56
2022-03-31 21:12:04
ከድሮ ፍቅረኛዬ ጋር በኔትወርክ ምክኒያት እኮ ነው የተጣላነው...
#እሷ፦
"እንዴት አደርክ ውዴ "#እኔ፦
" እንዴት አደርሽልኝ የኔ ማር (sending failed)#እሷ፦ "
ለምንድነው የማታወራኝ ውዴ "#እኔ፦
"አረ ኔትዎርኩ እምቢ ብሎኝ ነው (sending failed) "#እሷ
"በቃ ለእኔ ያለክ ፍቅር የውሸት ነው ?"#እኔ፦
"አረ ሜሪ ቴክስቱ በኔትዎርኩ ምክኒያት አልላክም ብሎኝ ነው (አሁንም እምቢ አለ አልተላከም ) "
#እሷ
"በቃ ስትፈልግ ገደል ግባ አንተ ባታወራኝ ስንቱ የሚያወራኝ መሠለህ ከእንግዲህ ላገኝክ አልፈልግም "#እኔ፦
"አቦ የራስሽ ጉዳይ ምን ትጨቃጨቂያለሽ የፈለግሽበት ሂጂ (sent successful /ቴክስቱ ተልኳል) "
አሁኑኑ ይቀላቀሉን @fikir_ena_Love
@fikir_ena_Love
726 views18:12
2022-03-09 11:56:41
ተራርቆ መኖር በጣም ግራ ያጋባል፣ ምክንያቱም አንቺ እንደምትናፍቂኝ እናፍቅሻለሁ ወይስ አንቺ ረስተሸኝ ይሆናል ብዬ ሁለት ሀሳብ ዉስጥ መግባቴ ነዉ፡፡ ያንቺን ባላዉቅም እኔ ግን ሁሌም ትናፍቂኛለሽ የኔ ማር!
አሁኑኑ ይቀላቀሉን
@fikir_ena_Love
@fikir_ena_Love
884 views08:56
2022-03-08 18:49:09
ሴት - ጥንካሬ፣ ብልሀት፣ ማስተዋል፣ ብርታት እና ተስፋ ናት። ሴት ማለት ሀገር ናት ሀገር ማለትም ሴት ናት።
ሴትን ማክበር ፈጣሪን ማክበር ነው። ሴትን ማክበር ራስን ማክበር ነው። ለሴቶች እና ለሴቶች ቀን ክብር እንሰጣለን!
መልካም የሴቶች ቀን ይሁንላችሁ!
@fikir_ena_Love
915 views15:49