ተራርቆ መኖር በጣም ግራ ያጋባል፣ ምክንያቱም አንቺ እንደምትናፍቂኝ እናፍቅሻለሁ ወይስ አንቺ ረስተሸኝ ይሆናል ብዬ ሁለት ሀሳብ ዉስጥ መግባቴ ነዉ፡፡ ያንቺን ባላዉቅም እኔ ግን ሁሌም ትናፍቂኛለሽ የኔ ማር! አሁኑኑ ይቀላቀሉን @fikir_ena_Love @fikir_ena_Love 884 views08:56