Get Mystery Box with random crypto!

ሴት - ጥንካሬ፣ ብልሀት፣ ማስተዋል፣ ብርታት እና ተስፋ ናት። ሴት ማለት ሀገር ናት ሀገር ማለትም | 💞🌷ፍቅር እና Ⓛⓞⓥⓔ🌷💞

ሴት - ጥንካሬ፣ ብልሀት፣ ማስተዋል፣ ብርታት እና ተስፋ ናት። ሴት ማለት ሀገር ናት ሀገር ማለትም ሴት ናት።

ሴትን ማክበር ፈጣሪን ማክበር ነው። ሴትን ማክበር ራስን ማክበር ነው። ለሴቶች እና ለሴቶች ቀን ክብር እንሰጣለን!

መልካም የሴቶች ቀን ይሁንላችሁ!
@fikir_ena_Love