Get Mystery Box with random crypto!

'ዮም ፍሥሐ ኮነ በሰንበተ ክርስቲያን፤ እስመ ተንሥአ ክርስቶስ እሙታን፤ ቀደሳ ወአክበራ እም ኵሎን | 💞🌷ፍቅር እና Ⓛⓞⓥⓔ🌷💞



"ዮም ፍሥሐ ኮነ በሰንበተ ክርስቲያን፤ እስመ ተንሥአ ክርስቶስ እሙታን፤ ቀደሳ ወአክበራ እም ኵሎን መዋዕል፤ አልዓላ አማን ተንሥአ እሙታን።

በክርስቲያን ሰንበት ዛሬ ደስታ ኾነ፤ ክርስቶስ ከሙታን ተለይቶ ተነሥቷልና፤ የክርስቲያን ሰንበትን ቀደሰ አከበረ፤ ከኹሉ ዕለታትም ከፍ ከፍ አደረጋት በእውነት ከሙታን መካከል ተነሣ። "


ሊቁ_ቅዱስ_ያሬድ

እንኳን ለብርሃነ ትንሳኤው
በሰላምና በፍቅር አደረሳችሁ !


#መልካም_በዓለ_ትንሣኤ
#John_Winsome