Get Mystery Box with random crypto!

ፈተና ከበደኝ ያለው ተማሪ ራሱን አጠፋ ሲል ደብረማርቆስ ዩኒቨርሲቲ ገለፀ! #FastMereja በ | FastMereja.com

ፈተና ከበደኝ ያለው ተማሪ ራሱን አጠፋ ሲል ደብረማርቆስ ዩኒቨርሲቲ ገለፀ!
#FastMereja
በደብረማርቆስ ዩኒቨርሲቲ የአንደኛ ዓመት የተፈጥሮ ሳይንስ ተማሪ የነበረው ተማሪ አበባው ስንሻው መጸዳጃ ቤት ውስጥ ገብቶ የመጸዳጃ ቤቱን በር በመቆለፍ በራሱ ቀበቶ ራሱን አጥፍቶ መገኘቱን ነው ዩኒቨርሲቲው የገለፀው።

ተማሪው እዚህ አሳዛኝ ውሳኔ ላይ እንዲደርስ ያበቁትን ጉዳዩች ብሎ ዩኒቨርሲቲው ሲገልፅ ፈተና ከበደኝ በሚል ሲጨናነቅ እንደነበር መረጃዎች ያሳያሉ ግን ተጨማሪ ማጣራት ያስፈልጋል ተብሏል።

@fastmereja