Get Mystery Box with random crypto!

#ተያዘች ሁለት ህፃናትን በአሰቃቂ ሁኔታ የገደለችው ነጋሴ ከበደ በሸገር ከተማ አስተዳደር ቡራዩ ክ | FastMereja.com

#ተያዘች
ሁለት ህፃናትን በአሰቃቂ ሁኔታ የገደለችው ነጋሴ ከበደ በሸገር ከተማ አስተዳደር ቡራዩ ክ/ከተማ ከከታ ሳንሱሲ ጫካ ውስጥ በህብረተሰቡ ትብብር በህግ ቁጥጥር ስር ውላለች።

@fastmereja