Get Mystery Box with random crypto!

በትግራይ ክልል በሳምሬ ወረዳ አምዲ ወያነ ክፍለ ከተማ ከ20 በላይ ሰዎች በረሃብ መሞታቸውን ተጎጂ | FastMereja.com

በትግራይ ክልል በሳምሬ ወረዳ አምዲ ወያነ ክፍለ ከተማ ከ20 በላይ ሰዎች በረሃብ መሞታቸውን ተጎጂዎችና ነዋሪዎች ተናገሩ። ችግሩ ወደ ሌሎች ጣቢያዎችም እየተዛመተ መሆኑን የገለፁት ኃላፊው ለጋሾች አስቸኳይ ሰብዓዊ እርዳታ እንዲያደርጉ አስተዳደሩ ጥሪ ማቅረባቸውን DW ዘግበዋል።

@fastmereja