Get Mystery Box with random crypto!

ማሳሰቢያ የአዲስ አበባ ፖሊስ በከተማዋ እየተከናወነ ባለው የመንገድ ኮሪደር ልማት እና የአስፓል | FastMereja.com

ማሳሰቢያ

የአዲስ አበባ ፖሊስ በከተማዋ እየተከናወነ ባለው የመንገድ ኮሪደር ልማት እና የአስፓልት ንጣፍ ስራ ምክንያት ወደ ቦሌ ዓለም-አቀፍ አውሮፕላን ማረፊያ የሚወስዱ አንዳንድ መንገዶች በከፊል ለተሽከርካሪ ዝግ እንደሚሆኑ አስታውቋል።
በመሆኑም ክቡራን መንገደኞቻችን ለበረራ በምትመጡበት ወቅት ይህን ታሳቢ በማድረግ ሊከሰት ከሚችል መዘግየት ራሳችሁን እንድትጠብቁ እናሳስባለን።

የኢትዮጵያ አየር መንገድ