Get Mystery Box with random crypto!

ታላቁ የኢትዮጵያ ህዳሴ ግድብን ለማጠናቀቅ መረባረብ ይገባናል – አምባሳደር ምስጋኑ አዲስ አበባ፣ | FBC (Fana Broadcasting Corporate)

ታላቁ የኢትዮጵያ ህዳሴ ግድብን ለማጠናቀቅ መረባረብ ይገባናል – አምባሳደር ምስጋኑ

አዲስ አበባ፣ ግንቦት 30፣ 2016 (ኤፍ ቢ ሲ) የትብብር ተምሳሌት የሆነው ታላቁ የኢትዮጵያ ህዳሴ ግድብን ለማጠናቀቅ መረባረብ ይገባናል ሲሉ የውጭ ጉዳይ ሚኒስትር ዴኤታ አምባሳደር ምስጋኑ አርጋ ተናገሩ፡፡ ለሀገራዊ ፕሮጀክቶች ከዳያስፖራው ሀብት ለማሰባሰብ የተጀመሩ ጥረቶችን ለማጠናከር ከኢፌዴሪ ሚሲዮኖች ጋር ውይይት ተካሂዷል፡፡ በውይይቱ አምባሳደር ምስጋኑ አርጋ÷ ወደ ማጠቃለያ ምዕራፍ በመሸጋገር ላይ የሚገኘውን የህዳሴ ግድብ ግንባታ…

https://www.fanabc.com/archives/248956