Get Mystery Box with random crypto!

በሜ/ጀ ተስፋዬ አያሌው የተጻፈው “የጀግንነት ሥነ ልቦና” የተሰኘ መጽሐፍ ተመረቀ አዲስ አበባ፣ | FBC (Fana Broadcasting Corporate)

በሜ/ጀ ተስፋዬ አያሌው የተጻፈው “የጀግንነት ሥነ ልቦና” የተሰኘ መጽሐፍ ተመረቀ

አዲስ አበባ፣ ግንቦት 30፣ 2016 (ኤፍ ቢ ሲ) በሜጀር ጀነራል ተስፋዬ አያሌው የተጻፈው “የጀግንነት ሥነ ልቦና” የወታደራዊ ሥነ ልቦና ላይ የሚያተኩር መጽሐፍ ተመረቀ፡፡ በምርቃት ስነ-ስርዓቱ ላይ የሶማሌ ክልል ርዕሰ መስተዳድር ሙስጠፌ መሀመድ፣ የመስኖና ቆላማ አካባቢዎች ሚኒስትር አብርሀም በላይ (ዶ/ር)፣ የኢትዮጵያ ፌደራል ፖሊስ ኮሚሽነር ጀነራል ደመላሽ ገብረሚካኤል፣ የመከላከያ ሰራዊት ከፍተኛ መኮንኖች፣ የመንግስት የሥራ ኃላፊዎች፣…

https://www.fanabc.com/archives/248952