Get Mystery Box with random crypto!

ፕሬዚዳንት ፑቲን ሀገራቸው ኒውክሌር ለመጠቀም የሚያስችል የሉዓላዊነት ስጋት እንደሌለባት አስታወቁ | FBC (Fana Broadcasting Corporate)

ፕሬዚዳንት ፑቲን ሀገራቸው ኒውክሌር ለመጠቀም የሚያስችል የሉዓላዊነት ስጋት እንደሌለባት አስታወቁ

አዲስ አበባ፣ ግንቦት 30፣ 2016 (ኤፍ ቢ ሲ) የሩሲያው ፕሬዚዳንት ቭላድሚር ፑቲን በአሁኑ ወቅት ሀገራቸው ኒውክሌር ለመጠቀም የሚያስችል የሉዓላዊነት ስጋት እንደሌለባት አስታወቁ። ሩሲያ ኒውክሌር ለመጠቀም የሚያስገድዳት ወቅታዊ ስጋት ባይኖርም አንዳንድ የምዕራባውያንን ዒላማ ለመምታት ለሌሎች ሀገራት የጦር መሳሪያዎችን ልትልክ እንደምትችል አስጠንቅቀዋል። የኒውክሌር ጦር መሳሪያ መጠቀም የሚቻለው ልዩ በሆኑ ጉዳዮች ብቻ ነው ሲሉ በሴንት ፒተርስበርግ…

https://www.fanabc.com/archives/248971