Get Mystery Box with random crypto!

#ትንሳኤ ውድ የክርስትና እምነት ተከታይና የሌላም እምነት ተከታዮች የእውቀትን ፍለጋ አባላት በሙ | እውቀትን ፍለጋ

#ትንሳኤ

ውድ የክርስትና እምነት ተከታይና የሌላም እምነት ተከታዮች የእውቀትን ፍለጋ አባላት በሙሉ እንኳን ለትንሳኤ በዓል አደረሳችሁ ፤ አደረሰን።

በዓሉ የሰላም ፣ የደስታ ፣ የፍቅር ፣ የመተሳሰብ ይሆን ዘንድ እንመኛለን።

በዓሉን ስናከብር ፤ የተቸገሩ ወገኖቻንን አለንላችሁ በማለት ፣ የወደቁትን በማንሳት ፣ በሀዘን ላይ ያሉ ወገኖችን በማፅናናት፣ ከክፉ ድርጊት እና ሀሳብ ርቀን ሊሆን ይገባል።


የሰላም፣ የመተሳሰብና የበረከት በዓል ያድርግልን !
ፈጣሪ ሀገራችን ሰላም ያድርግልን ፤ በምድር ላይ ያሉ የሰው ልጆችን ሁሉ ይጠብቅልን።

መልካም በዓል !

@Ewiketinfilega
@Ewikeyinfilega