Get Mystery Box with random crypto!

ለመላው ለሰው ፍጥረት በሙሉ እንኳን ለጌታችንና መድኃኒታችን ኢየሱስ ክርስቶስ የስቅለት በዓል አደረ | እውቀትን ፍለጋ

ለመላው ለሰው ፍጥረት በሙሉ እንኳን ለጌታችንና መድኃኒታችን ኢየሱስ ክርስቶስ የስቅለት በዓል አደረሰን፥ አደረሳችሁ!

*የክርስቶስ ፍቅር ሳያስለቅሰን የዶሮ የበሬ የስጋ ዋጋ ያሳስበናል።


የዘመናችን ክርስቶስ የምንሰቅልበት መሳሪያ:

በዘረኝነት: ከማይጠፋው ዘር ተፈጥረን የሚጠፋውን ዘር ፍለጋ።
በመለያየት : መክልል በቋንቋ በዘር በሀይማኖት እንዱሁም በቀለም ።
⓷ በስልጣን : ፍትህን በማጉደል እውነትን በመሸሽ ወንበርን በመተማመን ።
በሙስና:

የሰው ልጅ ሁሉ እንኳ አደረሳችሁ። ፍቅርን:ፍትህን:እውነትን:አንድነትን አምላካችን ለፍጥረት ሁሉ ይስጥልን። እንኳን የሰው ልጅ የአእዋፍ እንኳ በሰላም የሚበሩበት አለምን ይስጠን አሚን።


(1ኛ የዮሐንስ መልእክት ምዕ. 3)
----------
17፤ ነገር ግን የዚህ ዓለም ገንዘብ ያለው፥ ወንድሙም የሚያስፈልገው ሲያጣ አይቶ ያልራራለት ማንም ቢሆን፥ የእግዚአብሔር ፍቅር በእርሱ እንዴት ይኖራል?

18፤ ልጆቼ ሆይ፥ በሥራና በእውነት እንጂ በቃልና በአንደበት አንዋደድ።
@Ewiketinfilega